ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸዉን ድጋፍ በአደባባይ እየገለፁ ነዉ። May 22, 2026 21 ባሕር ዳር፡ ግንቦት 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) “በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!” በሚል መሪ ሃሳብ በደብረ ማርቆስ ከተማ ወጣቶች የብልጽግና ፓርቲ የጎዳና ላይ የምርጫ ቅስቀሳ ላይ ተገኝተዉ ለፓርቲዉ ያላቸዉን ድጋፍ አረጋግጠዋል። #ሰባተኛው_ጠቅላላ_ምርጫ #ኢትዮጵያ #ደብረማርቆስ የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ ! https://linktr.ee/Amharamediacorporations ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን ! ተዛማች ዜናዎች:🕊የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ ከሌሎች የምክክር ሂደቶች በምን ይለያል?