የሀሳብ ፍትጊያ የምክክር ጉባኤው ሂደት እንጅ ውድቀት አይደለም።
ቀደምት ኢትዮጵያውያን በጎ ነገርን የሚያውክ ወይም የሚበክል ሰው ባለበት ኹሉ ሰላም እና ስምምነትን ማምጣት ከባድ መኾኑን ለማስገንዘብ "በጥባጭ ሳለ ማን ጥሩ ይጠጣል" በማለት ከአጥፊ ሰዎች መራቅ ለሰላም እና ለስምምነት ወሳኝ መኾኑን ያስገነዝባሉ።
አባባሉ የኢትዮጵያውያን የኾነ፤...
“ባለፉት የለውጥ ዓመታት በክልሉ በርካታ የልማት ሥራዎች ተከናውነዋል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ሌሎችም መሪዎች በተገኙበት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...
የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ መልእክት፦
የአቪዬሽን መሠረተ ልማት ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልፅግና ምሰሶ ነው።
ዛሬ መርቀን አገልግሎት ያስጀመርነው የባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲስ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል የአየር መንገዳችን ደማቅ የስኬት ጉዞ ማሳያ ነው።
ይህ ዘመናዊ ተርሚናል ለባሕር...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በባሕር ዳር ከተማ ልማቶችን ጎበኙ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች ጋር በመሆን በባሕር ዳር ከተማ ቁልፍ የልማት ቦታዎችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በጉብኝታቸውም ከተማዋ ያላትን እምቅ አቅምና ተስፋ ሰጪ የልማት እንቅስቃሴዎች በግልጽ የታየ ሲሆን፤...
“ባሕር ዳር ለአፍሪካ የልማት፣ የዕድገት እና የብልጽግና ተምሳሌት የምትኾን ከተማ ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...
የደጃዝማች በላይ ዘለቀ ዓለም ዓቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አዲሱ ተርሚናልን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መርቀው ከፍተውታል።
በምረቃ መርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ባሕር ዳር ታሪክ እስከ ተፈጥሮ ሳይሰስቱ ውበት ያበዙላት ታሪክ...







