የኢኮኖሚ ካቴናውን መበጠስ ለነገው ትውልድ የነጻነት ስንቅ ነው።
ዛሬ ጳጉሜ 5 ነው። የ2018 ዓ.ም መገባደጃ፤ የ2019 ዓ.ም መሸጋገሪያ ዕለት። ዕለቱ በመላው ኢትዮጵያ "የነገው ቀን" በሚል መሪ መልዕክት በተስፋ እና በመልካም ምኞት፣ የሀገርን እና የትውልድን ቀጣይ ዕጣ ፋንታ አሻግሮ በመመልከት ብሎም አሻራን በማሳረፍ...
እርስ በእርስ የመረዳዳት ባሕልን የሚያጠናክሩ ተግባራት ተጠናክረው ይቀጥላሉ።
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አዲሱን ዓመት ምክንያት በማድረግ ለአቅመ ደካሞች እና ለተማሪዎች ልዩ ልዩ ድጋፎችን አድርጓል። ለ100 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ለሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች የዶሮ፣ የእንቁላል፣ የዘይት እና የዱቄት ስጦታ አበርክቷል።
ወላጆቻቸውን ላጡ እና አቅም...
የኢትዮጵያ አረንጓዴ ዐሻራ ስኬታማ ጉዞ
የአረንጓዴ ዓሻራ መርሐ ግብር በ2011 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሲበሰር እንደ ሀገር ያጋጠሙ በርካታ የዘላቂ ልማት ተግዳሮቶችን (ለምሳሌ የመሬት መጎሳቆል፣ የደን እና ብዝኃ ሕይወት መጨፍጨፍ የውኃ አካላቶቻችን መድረቅ እና የቀሩትም በደለል...
የሰላም ፍላጎት፣ ተስፋ እና የትውልድ አደራ በነገው ቀን
ሦሥት ተከታታይ ዓመታትን በሰላም እጦት ውስጥ የዘለቀው የአማራ ክልል በአሁኑ ወቅት እየተሻሻለ በሚሄድ የሰላም ኹኔታ ውስጥ እንደሚገኝ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ክላስተር አስተባባሪ አማኑኤል ፈረደ (ዶ.ር) አስታውቀዋል። አኹንም ግን ሕዝቡ የሚፈልገው የሰላም ደረጃ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ቀዳማዊት ዝናሽ ታያቸው ከከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ጋር አብሮ በመሆን...
በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የነበረውን የዚህን ዓመት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሃ ግብር ማጠናቀቂያን በጋራ የችግኝ ተከላ በማካሄድ አከናውነዋል።
የ2018 ዓ.ም የችግኝ ተከላ መጠናቀቅን ስናበስር የተተከለው እያንዳንዱ ችግኝ የሕብረታችን፣ የሕዳሴያችንና የዘላቂ እድገታችን ሕያው ምልክት መሆኑን በማስታወስ ነው።
በጽኑ...








