ዓይነ ሥውሩ የቧንቧ እና የቴክኒክ መሣሪያዎች ጠጋኝ

  አቶ መለሰ ጌታነህ ይባለሉ። የሰቆጣ ከተማ ነዋሪ ናቸው። የ62 ዓመቱ አቶ መለሰ በ2002 ዓ.ም በድንገት የሁለት ዐይኖቻቸውን ብርሃን ቢያጡም የዳበሳ ጥበባቸውን በመጠቀም የተበላሹ የቧንቧ እና የቴክኒክ መሣሪያዎችን በመጠገን አርዓያነት ያለው ተግባር እያከናወኑ ይገኛሉ። ከ1984 ዓ.ም...

ሀገራዊ የምክክር ሂደቱን ገለልተኝነት፣ አካታችነትና ተሳትፎ በተመለከተ ከኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተሰጠ መግለጫ

በአዋጅ ቁጥር 1265/2014 የቋቋመው የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሀገራዊ ምክክር በሀገራችን ዘላቂ ሰላም፣ መግባባትና ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት እንዲሰፍን ያለውን ከፍተኛ ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ በርካታ ተግባራትን አከናውኗል፡፡ ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ.ም በታላቅ ድምቀት በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያ...

በሐረሪ ክልል 231 ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ ገብተዋል።

  በሐረሪ ክልል በመደመር እሳቤ በተተገበሩ የኢንዱስትሪ ልማት ሥራዎች 231 አነስተኛ፣ መካከለኛ እና ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ሥራ በመግባት በዘርፉ ከፍተኛ እመርታ መመዝገቡ ተገልጿል። የብዝኀ ዘርፍ ኢኮኖሚ መርህን የሚከተለው የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ ትኩረት ከሰጣቸው...

በምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት የትምህርት ተቋማት እየተገነቡ ነው።

  የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል ፕሮጀክት ያስገነባቸውን መማሪያ ክፍሎች አስመርቋል። የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ምግብ ዋስትና እና ልማታዊ ሴፍቲኔት ሥራ ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እመቤት መንግሥቱ...

“ሕዝባችንስ መልካም ነበር፤ እኛ ልጆቹ በደልነው እንጂ” የቀድሞ ታጣቂዎች

  ጦርነት ሁልጊዜም ከባድ የሕይወት መስዋዕትነት ያስከፍላል፤ ከቁሳዊ ውድመት በላይ ደግሞ የሰዎችን ህሊና እና የማኅበረሰብ እሴትን ይሸረሽራል። በአማራ ክልል ላለፉት ሦስት ዓመታት የዘለቀው የጸጥታ ችግር የወለደው ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ውድመት የዚሁ መራራ እውነት ማሳያ ነው። ይሁን እንጂ...