በኪራይ የሚተነፍሰው የሀገር ሳምባ – ወደብ አልባነት እና የኢትዮጵያ ጥያቄ
የጂኦግራፊ እጣ-ፈንታ የሀገርን ታሪክ፣ ኢኮኖሚ እና የሕልውና ትርታ የሚወስን የማይፋቅ ማህተም ነው። የኢትዮጵያ የባሕር በር ማጣት ታሪክ ከ1983ቱ የፖለቲካ ንፋስ ጋር ተያይዞ የተቀነጠሰ የሀገር የደም ስር እንደኾነ "የኢትዮጵያ ወደብ አልባነት ከጎረቤቶቿ ጋር ባላት ግንኙነት...
የ5 ነጥብ 4 ሚሊዮን ብር ደብተር ድጋፍ ያደረገው ተቋም
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ "አንድ ደርዘን ደብተር ለአንድ ተማሪ" በሚል መሪ ሀሳብ የትምህርት ቁሳቁስ የማሠባሠቢያ መርሐ ግብር እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ምክትል ኀላፊ መኳንንት አደመ በኢኮኖሚ ዝቅተኛ የኾኑ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታ ውጭ እንዳይኾኑ...
አዳሪ ትምህርት ቤቶች ለትምህርት ጥራት ያላቸው ዋጋ ከፍ ያለ ነው።
የትምህርት ሚኒስቴር የ2019 ዓ.ም የአዳሪ ትምህርት ቤቶችን በሚመለከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።
በመግለጫው እንደ ሀገር አዳሪ ትምህት ቤቶች ከአምስት ወደ ዘጠኝ ማደጋቸውን የትምህርት ሚኒስቴር አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታ ፕሮፌሰር ክንደያ ገብረ ሕይወት ተናግረዋል።
አማካሪ ሚኒስትር ዴኤታው እንደገለጹት አዳሪ...
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ የምሥራቅ አፍሪካን የቀጣና ትስስር እውን እያደረገ ነው።
ታዋቂው ዓለም አቀፍ የዜና ተቋም ሲኤንኤን (CNN) በቲክቶክ ገጹ ባሠራጨው ልዩ የቪዲዮ ዘገባ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብን ግዙፍነት እና ለምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና ያለውን የላቀ ፋይዳ በስፋት አስተጋብቷል።
ከግድቡ ጠርዝ ላይ በመቆም ዘገባውን በቪዲዮ ያቀረበችው የሲኤንኤን...
መጣና በዓመቱ ኧረ እንደምን ሰነበቱ…!
ዛሬ ቡሄ ነው! በዓሉን ለምታከብሩ ሁሉ እንኳን አደረሳችሁ። የክረምቱ ቁር እየተሰበረ፣ የፀሐይ ብርሃን መሬቱን ዳግም ማሞቅ ሲጀምር፤ የኢትዮጵያዊነት ማኅበራዊ ትስስር፣ ጥበብ እና የመንፈሳዊነት ኅብረ ቀለም የኾነው የቡሄ በዓል ሀገረኛ ድምቀቱን ተላብሶ ውብ መልክ እና...








