እንቁጣጣሽ የፍቅር እና የተስፋ ስጦታ
እንቁጣጣሽ እንቁጣጣሽ
በየ ዓመቱ ያምጣሽ....
የዘመን መለወጫ ወይም እንቁጣጣሽ በዓል ሲከበር የክረምቱን ጨለማ፣ ዝናብ እና ደመና አልፎ ፀሐይ የሚወጣበት፣ ምድርም በአረንጓዴ ልምላሜ እና በእንቁጣጣሽ አበባ እንደ እንቁ የምታበራበት የምሥጋና እና የተስፋ ወቅት ነው።
ታዲያ የዘመን መለወጫ በዓል...
መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ፣ እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠይቃል ባዳ። እንቁጣጣሽ እንኳን መጣሽ፤
በአበቦች መሐል እንምነሽነሽ። የሚለው ኅብር ዜማ ሲሰማ በሁሉም ልብ ላይ ልዩ ስሜት ይቀሰቀሳል። ንጋቱን ሊያበሥሩ ዶሮ እና አዕዋፋት ሲጮሁ የአዲስ ዓመት ንጋትን ለማየት በአዲስ መንፈስ ሁሉም ይነሳል።
ሕጻናት አዲስ የተገዛላቸውን ልብስ ለብሰው፤ የአደይ አበባን ...
የእንቁጣጣሽ ብስራት – በአበባ ተጀምሮ በተስፋ የሚቋጭ የልብ ዜማ
ክረምቱ ሸሽቶ ሰማዩ ፊቱን ሲያጠራ ምድሪቱ በቢጫ የአደይ ግምጃ ስትዋብ የዘመኑ የመጀመሪያ ብስራት አብሳሪዎች ሕጻናት ናቸው። የማለዳ ጀንበር ስትወጣ ልጆች ገና በጠዋቱ የጤዛ ጠብታ ሳይረግፍ ወደ ተራራ እና መስክ የሚያደርጉት ጉዞ የሰው ልጅ ከተፈጥሮ...
እንቁጣጣሽ እና ልጆች
ኢትዮጵያ የራሷ የዘመን መቁጠሪያ እና ከዓለም በተለየ በዓመት ውስጥ 13 ወራት ያሏት ድንቅ እና ልዩ ሀገር ናት።
ታዲያ በተለየ የቀን መቁጠሪያዋ አዲስ ዓመት የሚከበረው የክረምቱ ወቅት ማለቂያ እና የፀደይ ጊዜ መድመቂያ በኾነው መስከረም 1 ቀን...
የኢትዮጵያ የዘመን ሳይንስ!
ተስፋን ሰንቄ እና የአዲስ ዓመት መዳረሻን ተንተርሼ የሀገሬን የረቀቀ የዘመን ቀመር ልዩ ባሕርይ ለመጠየቅ ወደ ባሕር ዳር ቅዱስ ጊዮርጊስ ካቴድራል አመራሁ።
ወደ ካቴድራሉ ግቢ በገባሁበት ሰዓት የቤተክርስቲያን ሊቆችን ስለ ዘመን ቀመር ሲመራመሩ ቆይተው ከትልቅ አዳራሽ...








