” ውጤቴን ስሰማ በደስታ አልቅሻለሁ” የከፍተኛ ውጤት ባለቤቱ ተመሥገን ሉሌ
ተማሪ ተመሥገን ሉሌ በደብረ ታቦር ከተማ የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተናን ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል አንዱ ነው። ይህ ባለብሩህ አዕምሮ ተማሪ በፈተናው 579 ነጥብ 99 በማምጣት ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል።
በውጤቱ መሠረት በሀገር አቀፍ...
587 ያመጣው የኮከቡ ተማሪ ሙባረክ የስኬት መንገድ
ተማሪ ሙባረክ መሐመድ የይሁኔ ወልዱ መታሰቢያ ደሴ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። በ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር ዓቀፍ ፈተና ከ600 ጥያቄ 587 በመመለስ ከፍተኛ ውጤት ካስመዘገቡት መካከል መኾን ችሏል ።
የተማሪው የቀደመ ታሪክ...
በዓል በመጣ ቁጥር ሕዝብን የሚያማርረው የትራንስፖርት ችግር!
ከታሪፍ በላይ የሚደረግ ክፍያ እያማረራቸው መኾኑን ነዋሪዎች ሲገልጹ፤ የክልሉ መንገድ ትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ቢሮ ደግሞ የችግሩን መኖር አምኖ ለእርምት እየሠራ ነው።
በተደጋጋሚ ከጎንደር ወደ ገንዳ ውኃ ጉዟቸውን የሚያደርጉ ነዋሪዎች ከታሪፍ በላይ የሚደረግ ክፍያ እና በትርፍ...
የመድኃኒት አቅርቦትን ወደ ዲጂታል ሥርዓት በማሸጋገር ውጤታማ ሥራዎች ተሠርተዋል።
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የሠነበተው 76ኛው የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ ቀጣናዊ ኮሚቴ ሥብሠባ ተጠናቅቋል።
በጉባኤው የተሳተፉ የዓለም ጤና ድርጅት የአፍሪካ አባል ሀገራት ተወካይ እና የጤናው ዘርፍ ባለሙያዎች የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት እንዲሁም የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን...
የኑሮ ውድነትን ለመቀነስ ተስፋ የተጣለበት ውህደት
በግብርናችን ውስጥ የትናንት ትልቁ ፈተና የአቅም ማነስ ብቻ አልነበረም። ይልቁንም የተበታተነ አቅምን አስተባብሮ ወደ ተሻለ ውጤት አለመቀየር እንጂ።
የአማራ ክልል የኅብረት ሥራ ማኅበራትን አደረጃጀት በመቀየር እና አቅማቸውን በማስተባበር ጠንካራ እና ተወዳዳሪ ተቋማትን ለመፍጠር በርካታ እርምጃዎችን...








