በአምስት ዓመታት ውስጥ 19 ሚሊዮን የሀገር ውስጥ የሥራ ዕድል ተፈጥሯል።

የሥራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ባለፉት አምስት ዓመታት ያከናወነውን የልማት ጉዞ የሚገመግም የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የሚኒስቴሩ የአምስት ዓመት የለውጥ ጉዞ፣ የተገኙ ውጤቶች፣ ያጋጠሙ ፈተናዎች እና በቀጣይ የሚከናወኑ ሥራዎች ተገምግመዋል። የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል...

“ታጣቂዎች በመጠለያነት የያዟቸውን ትምህርት ቤቶች ለቀው ይውጡልን” የተማሪ ወላጆች

ትምህርት ቤት የተስፋ መነሻ፣ የነገው ትውልድ ሳይንስ እና ጥበብ የሚቀሰምበት የዕውቀት መገብያ ስፍራ ነው። ኾኖም በአማራ ክልል በተፈጠረው የሰላም አለመረጋጋት ምክንያት ታጥቀው ጫካ የገቡ ኀይሎች የሕጻናትን የመማሪያ ክፍሎች ለወታደራዊ መጠለያ እና ለጦር ካምፕነት በመጠቀማቸው የመማር...

ጀግኖች ለሀገር አንድነት የከፈሉትን መስዋዕትነት በመዘከር ለቀጣዩ ትውልድ ታሪክን ማሳተላለፍ ይገባል።

የምሥራቅ ዕዝ ዞብል ክፍለ ጦር "የጀግኖችን መስዋዕትነት እየዘከርን አደራቸውን ከግብ እናደርሳለን" በሚል መሪ ቃል አምስተኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን አክብሯል። በምስረታ በዓሉ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የክፍለ ጦሩ አዛዥ ኮሎኔል ጀማል አማን እንዳሉት ክፍለ ጦሩ ከተመሠረተበት ጊዜ...

ከተባበርን አፍሪካን መቀለብ እንችላለን።

የማንኛውም ሀገር ሉዓላዊነት፣ ክብር እና ብሔራዊ ጥቅም ሊከበር ብሎም ሊጠበቅ የሚችለው በውስጣዊ አንድነት ላይ የተመሠረተ ጠንካራ መሠረት ሲኖር ነው። የውስጥ ሰላም እና አንድነት ሳይረጋገጥ የውጭ ተጽዕኖን መቋቋምም ኾነ ብሔራዊ ጥቅምን ማስከበር አይቻልም። ብሔራዊ ጥቅም የሚረጋገጠው በውስጣዊ...

ችግሮችን አልፎ ለፍጻሜ የበቃው የአስፋልት መንገድ

በሰሜን ጎጃም ዞን የጎንጅ ቆለላ (ኮሬ - አዲስ ዓለም) የ10 ነጥብ 74 ኪሎ ሜትር አስፋልት መንገድ ፕሮጀክት 10 ነጥብ 59 ኪሎ ሜትር የሚኾነው መጠናቀቁን የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር አስታውቋል። የመንገድ ፕሮጀክቱ አጠቃላይ አፈጻጸም 98 ነጥብ 82...