ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ፤ ባዕዳ እና ባንዳን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ በአጅባር ከተማ እየተካሄደ ነው። October 21, 2026 7 በተንታ ወረዳ አጅባር ከተማ እየተደረገ በሚገኘው ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የከተማውና አካባቢው ነዋሪዎች፣ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ ሴቶችና ወጣቶች ተሳትፈዋል። #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! #ባሕር ዳር #ጥቅምት_11_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽንን ጎብኝቼ ነበር። ይህ ተቋም ለኢትዮጵያ የረጅም…