ዜናአማራየእለቱ አበይት ዜና በሐይቅ ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ እና ሀገር ለማፍረስ የሚልኩና የሚላላኩ ጠላቶችን የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። October 21, 2026 10 በደቡብ ወሎዞን በተሁለደሬ ወረዳ ሐይቅ ከተማ የሀገር አፍራሽ የባንዳና ባዳ የጥፋት ድርጊትን የሚያወገዝ እና የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ደጀን አምባቸው #የመደመር_መንግሥት! #ትልቅ_ሀገር_ትልቅ_ሕዝብ_ታላቅ_ርዕይ! ባሕርዳር #ጥቅምት_11_2019_ዓ_ም የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! ተዛማች ዜናዎች:በቦረና መካነሰላም ከተማ የሀገር መከላከያ ሠራዊትን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ…