“ቃላችንን ጠብቀን ዛሬን በአግባቡ እየሠራን፣ ነገንም አሰላስለን እየተለምን ነው” አቶ ፍስሐ ደሳለኝ

  ወልድያ: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን በቆቦ ከተማ የብልጽግና ፓርቲ ሕዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የሰሜን ወሎ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ከድር ሙስጠፋ ምርጫ የወደፊት የሀገራችንን እጣ...

ፋብሪካው በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ሽግግር ጉዞ ውስጥ ትልቅ ምዕራፍ ያመላከተ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በሞጆ ከተማ የተገነባውን የግራንዴር ሴራሚክ ማምረቻ ፋብሪካን መርቀዋል። ‎ ‎በግራንዴር ሴራሚክ ማኑፋክቸሪንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተገነባው ፋብሪካ መሰረት ልማቱ በ300ሺህ...

🗳️ “ክልሉ መንግሥት አልባ እንዲኾን አንፈልግም፤ ምርጫ ማድረግ መሠረታዊ ነው” የስማዳ ወረዳ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ እና የማኅበረሰብ ተሳትፎ በዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ውስጥ የማይነጣጠሉ ገጽታዎች ናቸው። ምርጫ ትርጉም የሚኖረውም ማኅበረሰቡ በንቃት፣ በነጻነት እና በባለቤትነት ስሜት ሲሳተፍበት ነው። ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉት የስማዳ ወረዳ ነዋሪ ወረዳው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የግራንዴር ሴራሚክ ፋብሪካን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአምራች ኢንዱስትሪ ልማት ጉዟችን አካል እና የ“ኢትዮጵያ ታምርት” ንቅናቄ እመርታ ትልቅ...

“ብልጽግና ፓርቲ የላቀ ሃሳብ በማዋጣት ወጣቶችን ይዞ ወደፊት የሚራመድ ፓርቲ ነው።”

  ደብረታቦር: ግንቦት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረታቦር ከተማ በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ ኢትዮጵያን ወደ ተመሳሌት ሀገር " በሚል መሪ መልዕክት 7ኛው ሀገራዊ ምርጫን አስመልክቶ የከተማዋ ወጣቶች ክንፍ አዘጋጅነት የብልጽግና ፓርቲ ቅስቀሳ ተደርጓል። በድጋፍ ሰልፉ ላይ የተገኙት የአማራ...