“እኛ እንደተቀበልነው ሁሉ ጠብቀን እና አልቀን ለተተኪው እናስረክባለን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

3

 

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የመስቀል ደመራ በዓል የኢትዮጵያን ሃይማኖታዊ ውርስ እና ቅርስ በደመቀ ሁኔታ ከሚገልጡት በዓላት አንዱ ነው ብለዋል።

በውስጡ እምነት፣ ታሪክ፣ ባሕል፣ ኅብራዊነት፣ የውጭ ግንኙነት፣ ቱሪዝም፣ የሀገር ፍቅር እና ኩራት ይገኛሉ ነው ያሉት።

እኛ እንደተቀበልነው ሁሉ ጠብቀን እና አልቀን ለተተኪው እናስረክባለን ብለዋል በመልዕክታቸው።

Previous articleየኮሪደር ልማት – ውበትን ከዘመናዊነት ያጣመረው ውብ ሥራ!
Next article‎ስፖርት ቱሪዝም – የባሕር ዳር ሌላኛው የኢኮኖሚ አቅም ⚽️