ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር ከተማን መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታን ጎበኙ።
ጎንደር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ግንባታ በመጠናቀቅ ደረጃ ላይ ነው። ግንባታው የማጠናቀቂያ ሥራዎች እየተሠሩለት መኾኑ ተመላክቷል።
ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ግንባታው በጥራት እየተገነባ መኾኑን ገልጸዋል። በአጭር ጊዜ ተጠናቅቆ ለአገልግሎት...
“ሕዝባችን የአብሮነት እና የመቻቻል መገለጫ ነው” አቶ አህመድ አሊ
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሄረሰብ አሥተዳደር አርጡማ ፉርሲ ወረዳ እና በጨፋ ሮቢት ከተማ "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት ማሻገር" በሚል መሪ መልዕክት የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ ተካሂዷል።
በዚሁ የድጋፍ ሰልፍ ላይ...
የኢኮኖሚ ሽግግርን የሚያፋጥነው የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ አስጀምረዋል።
የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሬ ማዕከላዊ ጎንደር የብዙ ጸጋዎች ያሉት አካባቢ መኾኑን ገልጸዋል። ነገር ግን...
ኢንዱስትሪ ፓርኩ በተያዘለት ጊዜ እንዲጠናቀቅ ሰላምን መጠበቅ ይገባል” አቶ መላኩ አለበል
ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክን ግንባታ አስጀምረዋል።
በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ
የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ፓርኩ ከበለሳ እስከ ሻውራ፤ ከቋራ እስከ ፎገራ ድረስ ያለውን...
“ኢንዱስትሪ ፓርኩ የቀጣናው የኢኮኖሚ ስበት ማዕከል ነው” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስጀምረዋል።
በግንባታ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፤ የአማራ ክልል ብልጽግና...








