“የሀገራችንን ኢኮኖሚ በፅኑ መሠረት ላይ እየገነባን እንገኛለን” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጳጉሜን 01 የሚከበረውን የእመርታ ቀን አስመልክተው መልእክት አስተላልፈዋል። ያስተላለፉት መልእክት ሙሉ ይዘት እንደሚከተለው ቀርቧል፦ አባቶቻችን የኢትዮጵያን ዳር ድንበር በደምና በአጥንታቸው አስከብረው ታላቅ ሀገር አውርሰውናል፤ ዛሬ ደግሞ እውነተኛ ሉዓላዊነትን እያረጋገጥን ያለነው ከልመናና ከጥገኝነት በተላቀቀው...

“አሚኮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኩል የሚያገለግል ተቋም ነው” ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ

  የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት በጋራ መሥራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ የመግባቢያ ሰነድ እና የውል ሥምምነት ተፈራርመዋል። ተቋማቱ ሁሉን አቀፍ የሙያ እና የፋይናንስ አቅሞች፤ የሚዲያ፣ የስቱዲዮ እና የቴክኖሎጂ ድጋፍ እና...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በመጠናቀቅ ላይ ያለውን የመገጭ ግድብ ጎበኙ።

  ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የመገጭ ግድብ ፕሮጄክትን ተዘዋውረው ተመልክተዋል። በጉብኝቱ ከርእሰ መሥተዳድሩ በተጨማሪ የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ፣ የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ...

“የኅብረተሰብን ጤና መጠበቅ ለዘላቂ ሀገራዊ ብልጽግና መሠረት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

  ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያ የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩትን የሥራ እንቅስቃሴ ተመልክተዋል። የኅብረተሰብ ጤና ድምር ውጤቱ በተሰማራበት ዘርፍ ሁሉ ውጤታማ ተግባር የሚከውን እና ለሀገሩ ሁለንተናዊ ብልፅግና የሚተጋ አምራች ኅብረተሰብ መገንባት ነው ብለዋል። ኢትዮጵያን ላለፉት 100 ዓመታት ያገለገለውን፣ ታሪካዊ...

በሀረሪ ክልል የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ ነው።

  በሐረሪ ክልል በክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት የመደጋገፍ እና የአብሮነት እሴትን በማጎልበት የዜጎችን ሕይወት በላቀ ደረጃ እየቀየረ እንደሚገኝ በብልጽግና ፓርቲ የሐረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ጌቱ ዋዬሳ ገልጸዋል። በክልሉ በሚከናወኑ የክረምት በጎ ፈቃድ ተግባራት ዙሪያ...