የክረምት በዓላት የአዲስ ዓመት የብሥራት ምልክት ናቸው።
የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርኀ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ መልእክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ባሕላችን የአማራነት እና የኢትዮጵያዊነት መገለጫ መልክ ነው...
የአማራ ክልል የክረምት የአደባባይ በዓላት የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ በክልሉ የሚከበሩ የክረምት የአደባባይ በዓላት መዝጊያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እያካሄደ ነው።
በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች ቡሄ፣ ሻደይ፣ አሸንድዬ፣ ሶለል፣ እንግጫ ነቀላ፤ አሱሪቴ፣ ከሴ አጨደ እና አቡር ባሕላዊ...
🇪🇹 የኢትዮጵያ የእመርታ ጉዞ ወዴት?
ታላቁ የሕዳሴ ግድብ በይፋ ኃይል ወደ ማመንጨት ተሸጋግሯል። ይህም የኢትዮጵያን የውኃ ላይ ዲፕሎማሲ እና ውስጣዊ የመፈጸም አቅም በተግባር ያረጋገጠ ነው። የሀገሪቱን የረጅም ጊዜ ጂኦ-ፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ትርክት የቀየረ ታሪካዊ ክስተትም ኾኗል።
የሕዳሴ ግድብ ተጠናቅቆ ወደ...
ኢትዮጵያ በጤናው ዘርፍ ባለፉ ዓመታት ምን ምን እምርታዎችን አስመዘገበች?
የኢትዮጵያ ጤና ዘርፍ ባለፉት ዓመታት በፖሊሲ፣ በመሠረተ ልማት እና በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ትግበራ ከፍተኛ ለውጥ አስመዝግባለች። ከተመዘገቡት ለውጦች መካከልም፦
📌የእናቶችና ሕፃናት ጤና ማሻሻል አንዱ ነው። እ.ኤ.አ. ከ1990 ጀምሮ ከአምስት ዓመት በታች የሕፃናት ሞት መጠን ከ70 በመቶ...
📜 የቀደምት አባቶች የጥበብ ቋጠሮ – ጳጉሜን የኢትዮጵያ የሥነ-ፈለክ ሕያው ምስክር
ጳጉሜን በዘመናት ሽክርክሪት መካከል ጊዜ የራሱን ጉዞ አቁሞ ትንፋሽ የሚሰበስብባት ከዓመታት ዑደት ያፈተለከች ረቂቅ ቀመር ናት።
የኢትዮጵያ 13ኛዋ የጸጋ ወር በቀናት ስሌት ውስጥ የምትገኝ ተራ ቁጥር አይደለችም። አሮጌው ዓመት ገና ሙሉ በሙሉ ሳይሰናበት፤ አዲሱም የብርሃን...








