ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የረጅም ጊዜ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀማል አህመድና የዓለም አቀፉ የፋይናንስ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ናሬንድራ ሞዲ በሕንድ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ታሪካዊ...
በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋን ለመከላከል 157 ሚሊዮን ብር በጀት ተመድቧል።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በየዓመቱ የክረምት ወቅትን ተከትሎ ቀላል የማይባሉ ዞኖች፣ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በጎርፍ የመጠቃት ችግር ሲገጥማቸው ይስተዋላል።
በየዓመቱ የችግሩ ሰለባ ከኾኑ የክልሉ አካባቢዎች መካከል ደግሞ በደቡብ ጎንደር ዞን ሥር...
ከደብረ ታቦር እስከ ሩሲያ የዘለቀው የህልመኞቹ ተመራማሪ ታዳጊዎች የስኬት ዕውቅና !
ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ለጋራ ዓላማ የሚተጉ፤ ካጋጠሟቸው መሰናክሎች ይልቅ ትልቁን ራዕይ የሚያዩ እና በማንኛውም ሁኔታ ውስጥ ኾነው እርስ በርስ የሚደጋገፉ ታዳጊዎች ሁልጊዜም ለሀገር ትልቅ ተስፋዎች ናቸው።
የዛሬ ባለታሪኮቻችን ከተለያዩ ማሕጸኖች የተገኙ ነገር...
ወልድያ አሁን በለውጥ ላይ መኾኖን ነዋሪዎቿ ተናገሩ።
ወልድያ: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ አቧራዋን አራግፋለች፤ ወልድያ ያረጀ ገጽታዋን ቀይራለች፤ ወልድያ ያልተመቹ ጎዳናዎቿን አስተካክላለች። ለዘመናዊ ከተማ የማይመጥኑ የነበሩትን ቀይራ ተውባለች።
አሁን የወልድያ ከተማ ጎዳናዎች አምረዋል። ሳቢ እና ማራኪ ኾነዋል። ለነዋሪዎቿ የማይመቹት መንገዶች ተስተካክለዋል።
የወልድያ...








