“ቴክኖሎጂን ከሀገራዊ ርዕያችን ጋር አጣምረናል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ስብሰባን ተከትሎ፣ እጅግ ዘመናዊና ፈጣን የቴክኖሎጂ ግብዓቶችን በመጠቀም የተገነቡ ቤቶችን የሚያሳይ የግንባታ መጎብኘታቸውን ገልጸዋል። በዚህ ሳይት ሦስት የላቁ የግንባታ ዘዴዎች በጥምረት ጥቅም ላይ...
“ወልድያ የተራራ ሥር ጌጥ፤ የኮረብታ ግርጌ ፈርጥ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አንቺ የተራራ ሥር ጌጥ፤ የኮረብታ ግርጌ ፈርጥ ነሽ፤ ስምሽ ከተራራዎች ገዝፎ ይነሳል፤ ታሪክሽ ከተራራዎች ልቆ ይወሳል።
ተራራዎችሽ መጻፍ ቢችሉ ኖሮ ጥቁር ውኃ ቀለምን፤ መቻሬ ሜዳን ብራና አድርገው ይጽፉልሽ፤ ታሪክሽንም...
ከኢራን ጋር የሚደረገው ስምምነት “በመጨረሻው ምዕራፍ ላይ” እንደሚገኝ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአሜሪካ እና ኢራን ስምምነት ጋር በተያያዘ መግለጫ ሰጥተዋል
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፣ በቅርቡ በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተቀሰቀሰውን መጠነኛ ጥቃት እና ወታደራዊ ውጥረት ተከትሎ ከኢራን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2019 በጀትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 56ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ የተወያየው የመካከለኛ ዘመን (2019-2023) የማክሮ ኢኮኖሚና ፊስካል ማዕቀፍ ላይ ነው፡፡
የተሟላ...
በዘንድሮው ክረምት 25 ሚሊዮን የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ በክልሉ ሁሉም አካባቢ ይተከላል።
ጎንደር: ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ40 ሄክታር መሬት 25 ሚሊዮን የፍራፍሬ እና የቡና ችግኝ ለመትከል መዘጋጀቱን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው በጎንደር ቀጣና ያለውን የፍራፍሬ ምርት እና ምርታማነት ለማሳደግ በጎንደር ከተማ ለባለድርሻ አካላት ሥልጠና...








