ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን በመንገድ መሠረተ ልማት ስኬታማ ያደረጋት ምንድን ነው ?
ኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት ለመንገድ መሠረተ ልማት ልዩ ትኩረት በመስጠት መጠነ ሰፊ ሥራዎችን ስታከናውን ቆይታለች። በዚህም በርካታ ስኬቶች ተመዝግበዋል።
ከከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው በ2010 ዓ.ም ከነበረው የ126 ሺህ 773 ኪሎ ሜትር...
ከውድመት ወደ ማንሰራራት – አዲሱ የምዕራብ ጎጃም ገጽታ
የምዕራብ ጎጃም ዞን አሥተዳደር 'የማንሰራራት ቀንን በፍኖተ ሰላም እና ጅጋ ከተሞች የተለያዩ የመሠረተ ልማት ግንባታዎችን በመጎብኘት አክብሯል።
ጉብኝቱ የንጹህ መጠጥ ውኃን በሶላር የመተካት፤ የጌጠኛ ድጋይ ንጣፍ፤ በጸጥታ ችግር የወደመ የቢሮ ዕድሳት፤ በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ የተከናወኑ...
ማንሠራራት በእንጅባራ ከተማ ምን መልክ አለው?
የእንስሳት ሀብት ልማቱን በማዘመን በኢኮኖሚ ላይ የሚኖረውን አወንታዊ ሚና ለማሳደግ እየተሠራ መኾኑን የእንጅባራ ከተማ አሥተዳደር አስታውቋል። በከተማ አሥተዳደሩ የማንሠራራት ቀንን ልዩ ልዩ የልማት ፕሮጀክቶችን በመጎብኘት ተክብሮ ውሏል።
ከ700 ሚሊዮን ብር በላይ በኾነ ወጪ በግንባታ ላይ...
የመድኃኒት አቅርቦት ችግርን እየፈታ ያለው የማኅበረሰብ መድኃኒት ቤት።
የደቡብ ጎንደር ዞን እና የፋርጣ ወረዳ የመንግሥት ሠራተኞች ጳጉሜን ሁለት “የማንሥራራት ቀን” ምክንያት በማድረግ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
በዕለቱ በተካሄደው የጉብኝት መርሐግብር የሕዝብ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጡ ፕሮጀክቶች ተጎብኝተዋል። አርሶ አደሮች የነበረባቸውን የመድኃኒት አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ የተቋቋመው የማኅበረሰብ...
“ኢትዮጵያም በተግባር እያንሠራራች ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የከተሞቻችን ማንሠራራት፥ የሀገራችን ማንሠራራት መልክ ነው ብለዋል።
ደረጃቸውን የጠበቁ ከተሞች የሥልጣኔ መስታወቶች ናቸው። የሀገርን የዕድገት ደረጃ፣ የሕዝቦችን የአስተሳሰብ ከፍታ፣ የአካባቢ ጥበቃ ቁርጠኝነትና የልማት አቅጣጫ በግልጽ...








