“መንግሥት ለስፖርት ልማት ዘርፍ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ ነው” ባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር

  አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕል እና ስፖርት ሚኒስቴር የስፖርት ልማት ዘርፍን በተመለከተ ከባለድርሻ አካላት ጋር የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የባሕል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ በዓመቱ በስፖርት ልማት ዘርፍ በርካታ ታላላቅ ሥራዎች መከናወናቸውን...

በሀገር መከላከያ ሠራዊት አባላት የተገነባው የጭና ሰማዕታት መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ለአገልግሎት በቃ።

  ጎንደር: ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት 403ኛ ኮር የተገነባው የጭና ሰማዕታት መታሰቢያ ጤና ጣቢያ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ኾኗል። በሰሜኑ ጦርነት ወቅት በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ወረዳ የምትገኘው የጭና ቀበሌ በወርሐ ነሐሴ 2013 ዓ.ም...

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ።

  አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‌የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የክረምት የጽዳት ንቅናቄ እና የበጎ ፈቃድ ሥራን አስጀምሯል። የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የክረምት ወራትን ተከትሎ በከተማዋ ሊከሰት የሚችለውን የጎርፍ አደጋ ቀድሞ ለመከላከል እና የደረቅ ቆሻሻ...

🌱 ከቃላት የዘለለ የተግባር ክንድ በአረንጓዴ አሻራ

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በደን መመንጠር እና በአየር ንብረት መዛባት ከፍተኛ ጉዳት ደርሶባት እንደነበር የቅርብ ጊዜ ትውስታ ነው። ይሁን እንጂ በ2011ዓ.ም የተጀመረው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር የሀገሪቱን ዕጣ ፈንታ ለመቀየር የተነሳ ትልቅ...

የኢትዮጵያ ምልክት፣ የአፍሪካ ኩራት‌!

  ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‌አፍሪካውያን በቅኝ ግዛት በነበሩበት፤ ቅኝ ገዢዎች ከአፍሪካ ምድር ባልወጡበት፣ ዓለም ለአፍሪካ ነጻነት ፊቱን ባዞረበት፣ ፍትሕ ለነጭ ብቻ ባዘነበለችበት በዚያ ዘመን የነጻነት ምልክቷን ስሎ በአፍሪካ ሰማይ ላይ ይመላለስ ነበር፡፡ በነጻነት...