“ብልጽግና ሕዝብን የሉዓላዊ ሥልጣን ባለቤት ያደረገ ፓርቲ ነው” ከንቲባ አዳነች አቤቤ

  አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የብልጽግና ፓርቲ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚያደርገውን የምርጫ ቅስቀሳ በአዲስ አበባ ስታዲየም በታላቅ ሥነ-ሥርዓት አካሂዷል። በዕለቱም ፓርቲው ለክልል ምክር ቤት እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ) የሚያወዳድራቸውን ዕጩዎች አስተዋውቋል። በመድረኩ ላይ...

የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፍ የጥራት ምዘና ከአፍሪካ 1ኛ ደረጃን በመያዝ ተሸለመ።

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፖስታ በዓለም አቀፉ የፖስታ ኅብረት (ዩፒዩ) የፈጣን መልዕክት አገልግሎት (ኢኤምኤስ) የ2025 የጥራት ምዘና ከፍተኛ ድል በማስመዝገብ የአህጉራችን ቀዳሚ መኾኑን አረጋግጧል። ተቋሙ በዓለም አቀፍ ደረጃም በደረጃ ሰንጠረዡ አናት ላይ...

“ሰላማችንን እናጸናለን፤ ጥላቻን እናወግዛለን” የወፍላ፣ ኮረም እና ዛታ ሠልፈኞች

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዋግኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር የወፍላ፣ የኮረም፣ የዛታ እና የአበርገሌ ተፈናቃዮች ራሱን ህወሃት እያለ የሚጠራውን ቡድን የጠብ አጫሪነት እና የትንኮሳ ድርጊት የሚያወግዝ ሕዝባዊ ሰልፍ እያካሄዱ ነው። ሰልፈኞቹ ሰላም ወዳድነታቸውን እና...

” የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለትውልድ የሚሻገሩ ተግባራትን ሠርቷል” ምክትል አፈ ጉባዔ ሎሚ...

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፍትሕ ማሻሻያ ሪፎርሞችን በዋናነት የሚተገብሩት በየደረጃው ያሉት ፍርድ ቤቶች እና የፍትሕ ተቋማት ናቸው። በፍትሕ ሥርዓቱ መሠረታዊ ለውጥ ለማምጣት የፍትሕ ተቋማትን ማዘመን የማይተካ ሚና አለው። የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል...

“ትግሉ የክልሉን ሕዝብ የጎዳ በመኾኑ የሰላም አማራጭን ተቀብለናል” የሰላም አማራጭን የተቀበሉ ታጣቂዎች

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር እና አካባቢ በጫካ ሲንቀሳቀሱ የቆዩ የታጣቂ ቡድን መሪዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። ‎ ‎ከአሁን በፊት በሀገር መከላከያ ሠራዊት ውስጥ ለ13 ዓመታት ያክል ሲያገለግል የቆየው መልስ ደሴ ከአሚኮ ጋር ባደረገው ቆይታ የአማራ...