🌱 አረንጓዴ አሻራ፤ ከችግኝ ተከላ ዘመቻነት ወደ ዘላቂ የኢኮኖሚ እና የሥነ-ምሕዳር ግንባታ!
የኢትዮጵያ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተራ የችግኝ ተከላ ዘመቻነት አልፎ ወደ ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ እና የሥነ-ምሕዳር ግንባታ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ይገኛል። ባለፉት ሰባት ዓመታት የተተኩሉ ችግኞች የሀገሪቱን የደን ሽፋን ከ23 በመቶ በላይ አሳድገውታል፤ ይህ ሀገራዊ ንቅናቄ...
የምክክሩ ስኬታማነት፤ ከሀገራዊ መግባባት እስከ ቀጣናዊ መረጋጋት 🌍🕊️
🇪🇹 ኢትዮጵያ በስፋቷ፣ በሕዝብ ቁጥሯ እና በጂኦፖለቲካዊ መገኛዋ የምሥራቅ አፍሪካ ቀጣና የጀርባ አጥንት እንደመኾኗ በኢትዮጵያ የሚፈጠረው ዘላቂ ሰላም ለጎረቤት ሀገራትም ዋስትና የሚሰጥ ነው።
በአንጻሩ በሀገሪቱ የሚፈጠር ማንኛውም የውስጥ አለመረጋጋት ለጎረቤት ሀገራት የሚተርፍ የዜጎች ስደት፣ የድንበር...
ሁሉም የኢትዮጵያ ሕዝብ ድምጹን እያሰማበት ያለ ታሪካዊ ዕድል!
የካቲት/2014 ዓ.ም በኢትዮጵያዊያን ጥያቄ መሠረት ችግሮችን በውይይት ለመፍታት፤ የኢትዮጵያን መጻኢ ዕድል በጋራ ለመወሰን 11 ኮሚሽነሮችን የያዘ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ተቋቋመ።
ኮሚሽኑ ወደ ሥራ ከመግባቱ በፊት በምክክር የሀገራቸውን ችግር መቅረፍ የቻሉ የሌሎች ሀገራት ተሞክሮን አጥንቷል። ኮሚሽኑ...
የተሰበረው የካይሮ ሕልም እና አይበገሬው የኢትዮጵያ ሉዓላዊነት
ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለው የውጭ ፖሊሲ ኢትዮጵያን በማዳከም ላይ የተመሠረተ ነው። ኢትዮጵያን በወታደራዊ፣ በዲፕሎማሲያዊ እና በውስጥ ግጭት በማዳከም ዓባይን በብቸኝነት ተቆጣጥራ መጠቀም የሁልጊዜም ስትራቴጂካዊ መርሕ እና አቋሟ ነው።
የግብጽ ገዢዎች ከሙሐመድ አሊ ፓሻ እስከ ገማል...
የአካባቢ ጥበቃ ዋና የመንግሥት ትኩረት ነው።
የአካባቢ ጥበቃ ተግባራት ከሀገራዊ ፕሮጀክቶች ጋር ተጣጥመው እየተሠሩ መኾናቸውን የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታውቋል።
የፌዴራል አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር ለሊሴ ነሜ (ዶ.ር) የአካባቢ ንጽሕናን የሚጠብቅ እና ቆሻሻን የሚጸየፍ ትውልድ መፍጠር ትውልድን ማዳን ነው ብለዋል።
የአካባቢ...








