በሶማሌ ክልል የኑሮ አቅማቸው ዝቅተኛ ለኾኑ ነዋሪዎች የተገነቡ መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ።
የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር በሶማሌ ክልል ሸበሌይ ከተማ የኑሮ አቅማቸው ዝቅተኛ ለኾኑ ነዋሪዎች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች ለተጠቃሚዎች አስረክቧል።
የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክ ሚኒስቴር በፋፈን ዞን ሸበሌይ ከተማ ያስገነባቸውን 10 መኖሪያ ቤቶችን ነው ለተጠቃሚዎች ያስረከበው።
በመርሐግብሩ ላይ የትራንስፖርት...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሐምሌ...
የአማራ ክልል ምክር ቤት 12ኛ መደበኛ ጉባኤውን ከሐምሌ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ያካሄዳል።
የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ መደበኛ ሥብሠባውን አስመልክተው መግለጫ ሰጥተዋል። ዋና አፈ ጉባኤዋ በመግለጫቸው ምክር ቤቱ ከሐምሌ 23/2018 ዓ.ም...
ቻይና በአረንጓዴ ግንብ፣ ኢትዮጵያ ደግሞ በአረንጓዴ አሻራ የምድርን ጤና ጠብቀዋል።
የዓለማችንን የአየር ንብረት መዛባት ለመቀልበስ በሚደረገው ታላቅ ሩጫ ውስጥ የቻይናው "ታላቁ አረንጓዴ ግንብ" እና የኢትዮጵያው "አረንጓዴ ዐሻራ" የተፈጥሮን ውበት እና የሰው ልጅን ቁርጠኝነት ያሳዩ ህልውናን የማስቀጠል ግብግቦች ናቸው።
በአውሮፓውያኑ የዘመን አቆጣጠር በ1970ዎቹ መገባደጃ ላይ የተጀመረው...
ከአዱሊስ እስከ አሰብ – የኢትዮጵያ የባሕር በር ታሪክና ትግል
ቀይ ባሕር ወደ አፍሪካ፣ ባብ ኤል መንደብ፣ ሜዲቴራኒያን እና ሕንድ ውቅያኖስ የሚያሻግር ከፍተኛ የመርከቦች ትራፊክ የሚያስተናግድ መሥመር ነው። በዚህ የባሕር መንገድ ለመሻገር ለዘመናት የኢትዮጵያም መልካም ፈቃድ ይጠየቅ ነበር። ምክንያቱም በወቅቱ ኢትዮጵያ የታላቁ ባሕር አንዷ...
አባት ኾይ የሀገር ፍቅር እንደምን ያለች ናት?
ሞትን የናቁላት፤ በጠላቶችዎ ፊት ስለ ፍቅሯ የመሰከሩላት፤ በሞት አፋፍ ላይ ኾነው በጽናት የቆሙላት፤ በጥይት አረር የተጠበሱላት፤ እስከ ሞት ድረስ የወደዷት፤ ቃል ኪዳንም ያስቀመጡላት፤ ትውልድ ሁሉ በጠላት እንዳይገዛ አደራ ያሉባት አባት ኾይ የሀገር ፍቅር እንደምን...








