የጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ዳግም ሥራ በመጀመሩ መደሰታቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጣና በለስ ስኳር ፋብሪካ ትልቅ አቅም ያለው ፋብሪካ ነው። ፋብሪካው በተለያዩ ምክንያቶች ለበርካታ ዓመታት ምርት ሳያመርት መቆዩቱን በተደጋጋሚ አሚኮ መዘገቡ ይታወሳል። በአሁኑ ወቅት ፋብሪካው ከገጠመው ችግሮች ተላቅቆ ስኳር ማምረት መጀመሩን ከሰሞኑ...

የምርጫ ሂደቱ ሕዝቡ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ያለው ቁርጠኝነት የታየበት ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ታካሂዳለች። ምርጫው ሰላማዊ እና ዴሞክራሲያዊነቱን ጠብቆ በስኬት እንዲጠናቀቅም ከፍተኛ ዝግጅት እየተደረገ ነው። የማዕከላዊ ጎንደር ዞን አሥተዳዳሪ አወቀ አስፈሪ ምርጫው የዴሞክራሲ ባሕል የሚጎለብትበት...

ምርጫን ሰላማዊ ማድረግ የቻሉ ተጽዕኖ ፈጣሪ አንደበቶች !

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገራት የፖለቲካ ታሪክ ውስጥ የተጽዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ንግግሮች በምርጫ ላይ ከፍተኛ አወንታዊ እና አሉታው ተጽዕኖ ፈጥረው አልፈዋል። ቁልፍ ታሪካዊ የምርጫ ንግግራቸው በዓለም ታሪክ ውስጥ የሀገራትን አቅጣጫ የቀየሩ፤ ሕዝብን ያነቃቁ...

ፍትሐዊ የሚዲያ አጠቃቀም ለዴሞክራሲያዊ ምርጫ 🗳️📺

  ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምርጫ ሂደት ፍትሐዊ የመገናኛ ብዙኀን አጠቃቀም መኖር ለነጻ፣ ዴሞክራሲያዊ እና ተዓማኒ ምርጫ መሠረት ነው፡፡ መገናኛ ብዙኀን ፓርቲዎች ያላቸውን አማራጭ ሀሳብ ለመራጩ ሕዝብ ተደራሽ በማድረግ ሕዝቡ የሚፈልገውን ፓርቲ በሚገባ...

የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት መድረክ የዜጎችን ዕውነተኛ ፍላጎት መሠረት ያደረጉ ፖሊሲዎች እንዲወጡ አግዟል።

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፕላን እና ልማት ሚኒስቴር ያዘጋጀው በስታቲስቲካዊ ሉዓላዊነት እና በተቀናጀ የልማት አሥተዳደር ላይ ያተኮረው ታላቅ ብሔራዊ ጉባኤ በስኬት መካሄዱ ተገልጿል። በጉባኤው ላይ በሀገሪቱ የስታቲስቲክስ ሥርዓት ላይ የተከናወኑ ዐበይት ተግባራትን በማስገንዘብ፣...