ኢራን የኑክሌር መሣሪያ ላለማምረት ከአሜሪካ ጋር ከስምምነት ላይ ደረሰች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በደረሰችው የረቂቅ ስምምነት መሠረት የኑክሌር መሣሪያዎችን ላለማምረትም ኾነ ላለመታጠቅ መስማማቷን አንድ ከፍተኛ የኢራን ባለሥልጣን ለሮይተርስ የዜና ወኪል ገልጸዋል።
ቴህራን በረቂቅ የመግባቢያ ሰነዱ ላይ ባስቀመጠችው ስምምነት ማንኛውንም...
“ክልሉ በርካታ ስፖርታዊ ውድድሮችን የማዘጋጀት አቅም አለው” አቶ መልካሙ ጸጋዬ
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ኛው የኢትዮጵያ የ10 ኪሎ ሜትር የሩጫ ውድድር በባሕር ዳር ከተማ ተከናውኗል።
በዕለቱ የተገኙት የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ኀላፊ መልካሙ ጸጋዬ መንግሥት ለስፖርት ቱሪዝሙ ትኩረት ሰጥቶ እየሠራ...
“ሠራዊቱ ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ በስኬት እንዲከናወን የፅንፈኞችን አንገት ያስደፋ እና ሕዝብን ያኮራ ተግባር ፈጽሟል”...
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሀመድ ተሰማ እና በምክትል ርዕሰ መሥተዳደር ማዕረግ የገጠር ዘርፍ አስተባባሪ ዶክተር ድረስ ሳኅሉ በመሩት መድረክ፣ ምርጫው ሕዝብ ሰላምን እንደሚፈልግ ያረጋገጠበት ሁነት መሆኑ...
“ውድድሩ የባሕር ዳርን ውበት እና ሰላማዊነት ለዓለም የመሰከረ ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው
ባሕር ዳር: ሰኔ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ1ኛው የኢትዮጵያ 10 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በባሕር ዳር ከተማ ተካሂዷል።
በውድድሩ መዝጊያ ላይ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ውድድሩ...
የአማራ ከልል ከተሞች በለውጥ ላይ ናቸው።
ወልድያ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ክልላዊ የኮሪደር ልማት ግምገማ እና የልምድ ልውውጥ በወልድያ ከተማ አካሂዷል።
ወልድያ ከተማን ጨምሮ ሰባት ከተሞች የኮሪደር ልማት አተገባበራቸውን ተሞክሮ አካፍለዋል። የወልድያ ከተማ መሪዎች...








