አሚኮ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በመወጣት ተተኪ ትውልድ ላይ በትኩረት እየሠራ ይገኛል።

የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) መረጃን በልዩ ልዩ አማራጮች ከማሰራጨት ባሻገር በተግባር የተደገፈ ማኅበራዊ ኀላፊነቱን በመወጣት ተተኪ ትውልድን የመቅረጽ እና የመደገፍ ሥራውን አጠናክሮ ቀጥሏል። የዚሁ በጎ አድራጎት አካል የኾነው የአሚኮ አዲስ አበባ ዘርፍ መሪዎች እና ሠራተኞች...

ሴቶች የክልሉን ሰላም ወደተሻለ ደረጃ ለማድረስ በንቃት ሊሳተፉ ይገባል።

የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ከተለያዩ ተቋማት የተውጣጡ አካላት በተገኙበት ሴቶች ለሰላም እና ደኅንነት በሚኖራቸው ሚና ዙሪያ መክሯል። በግንዛቤ ምክክሩ ሴቶች በድርድር፣ በሽምግልና እና በሰላም ግንባታ ሂደት ውስጥ ተሳታፊ ሲኾኑ የሰላም ስምምነቱ ቢያንስ ለ15...

በምዕራብ ጎጃም ዞን የተሰማራው መከላከያ ሠራዊት ሀገራዊ አደራውን በላቀ ጀግንነት እየተወጣ ነው።

​የምሥራቅ ዕዝ ኮር አዛዥ ብርጋዴር ጄነራል መላኩ ገላነህ በፀጥታ ማስከበር እና በግዳጅ ላይ የሚገኘውን ሠራዊት እየተዘዋወሩ ያለበትን የዝግጁነት ደረጃ ቃኝተዋል። አዛዡ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት ሠራዊቱ የሕዝብን ሰላም ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ሕግ የማስከበር ሥራ አጠናክሮ ይቀጥላል...

ሀገር የሚለማው እና የሚገነባው በተማረ ዜጋ ነው።

የፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን በምሥራቅ ጎጃም ዞን በጎዛምን ወረዳ በክረምት በጎ ፈቃድ መርሐ ግብር ከ300 በላይ ለሚኾኑ ሕጻናት የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። ኮሚሽኑ በመርሐ ግብሩ የችግኝ ተከላ፣ ለአቅመ ደካማ ነዋሪዎች የቤት ግንባታ እና የትምህርት ቁሳቁስ...

ከሀገር ሉዓላዊነት እስከ ዓለም አቀፍ የሰላም አምባሳደርነት !

  የኢትዮጵያ ሀገር መከላከያ ሠራዊት የሀገርን ሉዓላዊነት እና የዜጎችን ደኅንነት ከማስከበር ባለፈ ለግማሽ ክፍለ ዘመን ያህል በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚታመን የሰላም አምባሳደር ኾኖ ዘልቋል። ሠራዊቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት እና በአፍሪካ ኅብረት ጥላ ስር በተሰጡት የሰላም ማስከበር...