በሳይንስ እና ፈጠራ የተጀመሩ ተግባራት እያደጉ ሲሄዱ የበለጸገ ትውልድን ማፍራት ይቻላል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው
ከተማ አቀፍ የሳይንስ እና የፈጠራ ሥራ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር እየተካሄደ ነው።
"በሳይንስ እና ፈጠራ የተካነ ትውልድ ለተምሳሌታዊ ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት ነው ዓውደ ርዕዩ እየተካሄደ የሚገኘው።
የአዲስ...
ሰው ተኮር የኾኑ የበጎ አድራጎት ሥራዎች ተጠናክረው ይቀጥላሉ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሐረሪ ክልል የአሥፈጻሚ አካላት የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማን እያካሄደ ነው።
የሐረሪ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ኦርዲን በድሪ ግምገማው በየዘርፉ የተቀመጡ ዕቅዶችን አፈጻጸም በመፈተሽ ለቀጣይ ተግባራት ራስን ከማዘጋጀት ባለፈ አቅጣጫ...
ከ50 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የምርጫ ካርድ ወስደዋል።
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተያዘው 2018 ዓ.ም ለሚያከናውነው ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ሲያከናውን ቆይቷል።
ቦርዱ እስካሁን ሲያከናውን ስለነበረው የመራጮች ምዝገባ በተመለከተ እና በተያያዥ ጉዳዮች መግለጫ ሰጥቷል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ...
በኤሌክትሪክ አገልግሎት ሲሰጡ የነበሩ የውኃ ተቋማትን ወደ ፀሐይ ብርሃን የመቀየር ሥራዎች እየተሠሩ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ያከናወናቸውን ተግባራት ገምግሟል።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጂ ቢሮ ኀላፊ ኢንጂነር ዳኝነት ፈንታ (ዶ.ር) ባለፉት ዘጠኝ ወራት እንደ ተቋም የንጹሕ...
የዳኝነት አገልግሎትን ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የሚያደርጉ ሥራዎች ተሠርተዋል።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ)
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጠቅላይ ፍርድ ቤቱን እና በሥሩ የሚገኙ ፍርድ ቤቶችን የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል። የተሠሩ ተግባራት ቀርበውም ውይይት ተደርጎባቸዋል።
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአይሲቲ ዳይሬክተር...








