ግዙፍ የማምረት አቅምን ይዞ የሚገነባው ዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ የዘርፉ ችግር መፍትሔ ለመኾን እየተቃረበ ነው።
በክልሉ ብሎም በሀገር አቀፍ ደረጃ ለግንባታው ዘርፍ ጉልህ አበርክቶ ይኖረዋል ተብሎ የሚጠበቀው በደጀን ከተማ እየተገነባ የሚገኘው የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ በክልሉ እና በፌዴራል መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተጎብኝቷል፡፡
የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ሥራ አሥኪያጅ ኢንጅነር አስራት ኪዳኔ...
ስለ መገጭ ምን እንወቅ?
ባሕር ዳር: ጥቅምት 16/2019 ዓ.ም (አሚኮ) #የግድቡ ርዝመት 890 ሜትር ነው፤
#የግድቡ አጠቃላይ ቁመት 114 ሜትር ሲሆን፣ 77 ሜትሩ ከመሬት በላይ እንዲኹም 37 ሜትሩ ከመሬት በታች የተገነባ ነው።
#ግድቡ 9 ነጥብ 8 ሚሊዮን ኪዩቢክ ሜትር የአፈር...
ቀይ ባሕር የማይቀረው የኢትዮጵያ መዳረሻ።
ኢትዮጵያ አሰብ፣ አዱሊስ፣ ገምበዛ፣ ዘይላ እና ምጽዋ የተሰኙ የቀይ ባሕር ወደቦች እንደነበሯት የታሪክ መረጃዎች ያሳያሉ። በታሪክ በተፈጠሩ እጥፋቶች እና በፖለቲካ ሴራ ግን ከቀይ ባሕር ቀጣና ርቃ ቆይታለች። ከባሕር በር መገለሏ ደግሞ በየዓመቱ ረብጣ ገንዘብ...
“ስኬቶችን መስፈንጠሪያ፣ ተግዳሮቶችን መማሪያ እናድርግ” ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር)
የአማራ ክልል ገጠር ልማት ዘርፍ የ2019 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምን እየገመገመ ነው።
በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ዘርፍ አሥተባባሪ ድረስ ሳህሉ (ዶ.ር) ከፍተኛ የልማት እንቅስቃሴ በማድረግ እና ድህነትን በመቀነስ፣ በክልሉ በሰው...
“ለጠላት መሳሪያ አንኾንም፤ ሰላምን ቀዳሚ ምርጫ አድርገናል” የቀድሞ ታጣቂዎች
የሀገርን ሕልውና ለማስቀጠል የተደወለው የሰላም ደወል እና የቀረበው ጥሪ ከተስተጋባ ሰነባብቷል። አሁንም የሰላም በሩ አልተዘጋም፤ የሰላም ተስፋውም እየሰፋ ይገኛል።
ጥሪው ተጠናክሮ በቀጠለበት በዚህ የሰላም ደወል ለሀገር እና ለሕዝብ ቅድሚያ የሰጡ በርካታ ታጣቂዎች ምርጫቸውን አስተካክለው ወደ...








