የዴሞክራሲ ሥርዓት የሚጠነክረው በዜጎች ንቁ ተሳትፎ ነው።

  ባሕር ዳር: ግንቦት 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በነጻነት ድምጻቸውን የሚሰጡበት ዴሞክራሲያዊ ሂደት ነው። ሰላማዊ ምርጫ ደግሞ ለሀገር መረጋጋት፣ ለዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ እና ለሕጋዊ የሥልጣን ሽግግር መሠረታዊ ነገር ነው። በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካል ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ...

“ስኬታማ ምርጫ እንዲከናወን ታሪካዊ ኀላፊነታችንን እንወጣለን” የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች

  ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊከናወን አራት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል። በዚህ ጠቅላላ ምርጫ ላይ ይበጃል የሚሉትን ለመምረጥ ዝግጁ መኾናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ እና በምርጫው ዕለት ንቁ ተሳታፊ በመኾን...

🗳️በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚበጃቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ።

  ጎንደር፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሚበጃቸውን ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን አሚኮ ያነጋገራቸው የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። አቶ ሸረፈዲን ኢብራሂም፣ አቶ ዘሪሁን በሪሁን እና አቶ አምበል ብርሃኔ ለአሚኮ እንደተናገሩት ካርድ አውጥተው የምርጫውን...

🗳️ በእንጅባራ የሚገኙ መምህራን በምርጫው ለመሳተፍ መዘጋጀታቸውን ተናገሩ።

  እንጅባራ፡ ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ግንቦት 24/2018 ዓ.ም ለሚካሄደው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በአማራ ክልል አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር በእንጅባራ ከተማ የሚገኙ መምህራን የምርጫ ካርድ ወስደው ለመምረጥ መዘጋጀታቸውን ተናግረዋል። መምህራኑ በተለያዩ ሚዲያዎች የተላለፉ የተፎካካሪ ፓርቲዎችን ፖሊሲዎች እና...

7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ፍትሐዊ ፣ ነፃ እና ገለልተኛ ኾኖ እንዲካሄድ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ዝግጅት...

  አዲስ አበባ: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር የጥሞና ጊዜ ማብሰሪያ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ተወዳዳሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በተመረጡ ርዕሶች ላይ ክርክር ሲያደረጉ መቆየታቸውን የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ምክትል ሠብሣቢ ተስፋዬ ንዋይ ተናግረዋል። የክርክር...