
ባሕር ዳር: ግንቦት 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሊከናወን አራት ቀናቶች ብቻ ቀርተዋል።
በዚህ ጠቅላላ ምርጫ ላይ ይበጃል የሚሉትን ለመምረጥ ዝግጁ መኾናቸውን የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።
የአካባቢያቸውን ሰላም በመጠበቅ እና በምርጫው ዕለት ንቁ ተሳታፊ በመኾን ታሪካዊ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት መዘጋጀታቸውን ነዋሪዎቹ ገልጸዋል።
#አሚኮ-ዜና #ምርጫ2018 #ኮምቦልቻ #አማራ #ኢትዮጵያ🇪🇹
ዘጋቢ:- ያየህ ፈንቴ
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
