በአዲስ አበባ ከተማ አራት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገንብተው ወደ ሥራ ገቡ።

በከተሞች የትራፊክ መጨናነቅን መቀነስ እና የመጓጓዣ ሥርዓቱን ማዘመን ለነዋሪዎች ምቹ እና ዘመናዊ ከተማን ከመፍጠር አንጻር ወሳኝ ነው። በአዲስ አበባ አዲስ የተገነቡት ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎችም የከተማዋን የትራንስፖርት ፍሰት በማቀናጀት ምቹ እና ዘመናዊ ከተማ ለመፍጠር የሚኖራቸው ሚና...

“የጀግኖች እናት፣ የአሸናፊነት ምልክት”

እርሷ የጀግና ምድር ናት ጀግኖች የሚፈጠሩባት፤ በጀግንነት የሚጠብቋት፤ ጠላቶቿን የሚቀጡላት፤ ክብሯን እና ስሟን ከፍ ከፍ የሚያደርጉላት፤ እርሷ የነጻነት ምድር ናት ቅኝ ገዢ ሁሉ እጅ የሰጠባት፣ እየተሸነፈ የተመለሰባት፤ እርሷ የነጻነት ብርሃን ናት በቅኝ ግዛት ጨለማ...

ጽንፈኝነት የሕዝብ እና የሀገር ጠንቅ ነው።

የምዕራብ ጎጃም ዞን ''የውጫዊ ወረራ ስጋትን እና የውስጣዊ ጽንፈኝነት አደጋን በመቀልበስ ዘላቂ ሰላምን እናረጋግጣለን" በሚል መሪ መልዕክት ከዞኑ ጠቅላላ የመንግሥት ሠራተኞች ጋር የውይይት መድረክ አካሂዷል። የምዕራብ ጎጃም ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ዓባይ...

“ለታሪክ አሻራ የሚቀመጠው ሕዝባዊ ንቅናቄ”

ከትምህርት ጋር የረጅም ዘመናት ትስስር ባለው በአማራ ክልል ሕዝብ ዘንድ ዕውቀት ከማኅበራዊ ክብር እና ከሀገር ፍቅር ጋር በጥብቅ ይቆራኛል። ዕውቀት የሰው ልጅ መለኪያ፣ መለያ እና መገለጫ ተደርጎም ይቆጠራል። ታዲያ ዕውቀትን ከሕይወት ልምድ ባለፈ በትምህርት እንደሚገኝ...

ከአዱሊስ እስከ ዛሬ፦ ኢትዮጵያ እና ቀይ ባሕር

የኢትዮጵያ እና የቀይ ባሕር ግንኙነት በሺዎች የሚቆጠሩ ዓመታትን ያስቆጠረ ጥልቅ ታሪካዊ፣ ጂኦፖለቲካዊ እና የንግድ ትስስርን የያዘ ነው። ቀይ ባሕር ለኢትዮጵያ የወጭ ንግድ በር፣ ከቀደምት ሥልጣኔዎች ጋር የሚያገናኛት ድልድይ፣ የሉዓላዊነቷ እና የደኅንነቷ ወሳኝ አካል...