የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ አገኘሁ ተሻገር ድምጻቸውን ሰጡ።

8
ጎንደር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የብልጽግና ፓርቲ እጩ ተወዳዳሪ አገኘሁ ተሻገር በሚወዳደሩበት በጎንደርየ ምርጫ ክልል 01 ተገኝተው ድምጻቸውን ሰጥተዋል።
በጎንደር ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሌሎችም እጩ ተወዳዳሪዎች ድምጽ መስጠታቸውን ቀጥለዋል።
ዘጋቢ:- አሰፋ ልጥገበው
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን
Previous article“ሕዝባዊ እና ሕጋዊ መንግሥት ለመመሥረት ብቸኛው መንገድ የሕዝብ ድምጽ ነው ” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
Next article“ምርጫ ዴሞክራሲያዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት ለመመስረት ወሳኝ ተግባር ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ