ታዳሽ ኃይል በአርሶ አደሩ ቤት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከ95 በመቶ በላይ የሚኾነው የኤሌክትሪክ ኃይሏን ከውኃ፣ ከፀሐይ፣ ከነፋስ እና መሰል አማራጮች ነው የምታመነጨው።ይህም በተለይ ለገጠሩ ማኅበረሰብ በትናንሽ የኀይል ማመንጫዎች የኤሌክትሪክ ኀይልን ለማዳረስ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።
የገጠሩ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአሰላ ንፋስ ኃይል ማመንጫን መረቁ።
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የአሰላ ንፋስ ኃይል ማመንጫን ጣቢያን መርቀው ከፍተዋል። ይህንን በተመለከተም የሚመለከተውን መልእክት አስተላልፈዋል፦
ቀጣዩ የብርሃን ተስፋ!
በንፋስ ኃይል አማካኝነት ጨለማን ለመግፈፍ፣ ዐቅምን በለየ የቅድመ ጥናት እና...
“ሀገርን የማሻገር ሥራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒሰትር ተመስገን ጥሩነህ እና ሌሎችም ከፍተኛ መሪዎች በደቡብ ወሎ ዞን ተሁለደሬ ወረዳ አሎማ ክላስተር በበጋ መስኖ የለማውን የደረሰ የስንዴ ማሳ ተመልክተዋል።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ባጋሩት መልእክት የበጋ...
🇪🇹”በባንዲራው አምላክ ሰላማችን ይከበር” የቢቸና እና የእነማይ ነዋሪዎች
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ሕግ አክባሪ፣ ባለታሪክ እና የራሳችን እሴት ያለው ሕዝብ ነው። ከጊዜ ወደ ጊዜ ግን ነፍጥ አንግበው ጫካ የሚገቡ ኃይሎች ማኅበረሰቡን የማይመጥኑ፣ ሰብዓዊነት የጎደላቸው ድርጊቶች እየተፈጸሙ እንደሚገኙ የየአካባቢው ነዋሪዎች...
ሴቶች በምርጫ ንቁ ተሳታፊ በመኾን ዴሞክራሲያዊ መብታቸውን ማረጋገጥ አለባቸው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 07/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ሴቶች ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ ላይ ዕኩል ተሳታፊ እና ተጠቃሚ እንዲኾኑ የሚያደርግ ትልቅ መድረክ ነው።
ወይዘሮ ስለናት ካሳሁን የእንጅባራ ከተማ ነዋሪ ናቸው። ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ካርድ ቀድመው በማውጣት በእጃቸው...








