
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት የሁለተኛ ቀን ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።
የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት ሰባተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የሥራ ዘመን መሥራች የሁለተኛ ቀን ጉባኤውን እያካሄደ ነው።
ምክር ቤቱ በሁለተኛ ቀኑ ጉባኤው የአማራ ክልል መንግሥት የ2019 በጀት ዓመት የአሻጋሪ ዕድገት እና የዘላቂ ልማት ዕቅድን ይገመግማል።
ዘጋቢ:- ታርቆ ክንዴ
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
