አቶ የሱፍ ኢብራሒም ድምጻቸውን ሰጡ።
ደሴ፡ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ሥራ አመራር አባልና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንብረት አስተዳደር ባለሥልጣን ኅላፊ የሱፍ ኢብራሒም፣ በሚወዳደሩበት በኩታበር ወረዳ አላንሻ ምርጫ ጣቢያ ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
አቶ የሱፍ ሁሉም ዜጋ ካርዱን...
ለዴሞክራሲ ሥርዓት መጎልበት ምርጫ ወሳኝ ነው።
አዲስ አበባ: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአዲስ አበባ በአራዳ ክፍለ ከተማ በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች ድምፃቸውን የሰጡ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች፣ የምርጫ ውጤትን በፀጋ መቀበል ከሠለጠነ ማኅበረሰብ የሚጠበቅ ተግባር መኾኑን ገልጸዋል።
መራጮቹ የምርጫ ካርድ ከማውጣት ጀምሮ ድምፃቸው...
🇪🇹🗳️ “እኔ አካል ጉዳተኛ ብኾንም የተሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በቀዳሚነት መርጫለሁ”
ደብረብርሃን: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሽዋ ዞን በመሀል ሜዳ ምርጫ ክልል በማለዳው የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፃቸውን የሰጡት ሀምሳ አለቃ ከፈለኝ ጥላሁን “እኔ አካል ጉዳተኛ ብኾንም የተሰጠኝን መብት ተጠቅሜ በቀዳሚነት መርጫለሁ” ሲሉ ገልጸዋል።
አካል ጉዳተኞች...
ነብሰ ጡርነት ያልበገራቸው መራጭ እናቶች በኮምቦልቻ ከተማ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኮምቦልቻ ከተማ ቦርከና ክፍለ ከተማ አየር ማረፊያ ቀበሌ አየር ማረፊያ ምርጫ ጣቢያ ያገኘናቸው ነብሰ ጡር እናቶች ድምጻቸውን ለመስጠት ተገኝተዋል።
በምርጫ ሕጋዊ መንግሥትን መመሥረት የእናቶች ጤና እንዲጠበቅ እና ለእናቶች አገልግሎት...
ምርጫው በሰላማዊ መንገድ እየተካሄደ መኾኑን የተፎካካሪ ፓርቲ ተወካዮች ገለጹ።
ደብረብርሃን፡ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) እና የአርጎባ አንድነት ጀበርቲን ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚወዳደሩ ዕጩዎች በተለያዩ ምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት ድምፃቸውን ሰጥተዋል።
የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ፓርቲን በመወከል ለሕዝብ ተወካዮች ምክር...








