“በወልድያ ከተማ የተሠራው ልማት የውበት ብቻ ሳይኾን የኢኮኖሚ እና የትውልድ ግንባታ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ...
ወልድያ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ክልላዊ የኮሪደር ልማት ግምገማ እና የልምድ ልውውጥ በወልድያ ከተማ እያካሄደ ነው።
በወልድያ ከተማ እየተካሄደ ባለው መድረክ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ዘርፍ...
ልማትን ከኅብረተሰብ ተጠቃሚነት ጋር አስተሳስሮ በመሥራት ወልድያ ተሞክሮ ኾናለች።
ወልድያ: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የአርባ ከተማዎች ከንቲባዎች እና የከተማ እና መሠረተ ልማት መምሪያ ኀላፊዎች ከክልሉ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን የወልድያ ከተማን ሁለንተናዊ የልማት ሥራዎች ተሞክሮዎች ተመልክተዋል።
ሙሽራዋ ወልድያ ከተማም እንግዶቿን በፍቅር ተቀብላ...
“በመስዋዕትነት የጸና፣ በፈተና ያለፈ፣ ፈተናን የሚሻገር የጸጥታ ኀይል እየገነባን ነው”
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ እና ስኬታማ ኾኖ ተጠናቅቋል። ለምርጫው ስኬታማነት ደግሞ የክልሉ የጸጥታ ኀይል ከሀገር መከላከያ ሠራዊት ጋር በቅንጅት በመሥራት ስኬትን አስመዝግበዋል።
የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ...
ኮሚሽኑ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿ ተስፋ የጣሉበትን ታሪካዊ የምክክር ኀላፊነት ለመወጣት ዝግጁ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኮሚሽኑ የጀመረው ጉዞ ስኬታማ ሆኖ የተተለሙ ታላላቅ ሀገራዊ ግቦች እውን እንዲሆኑ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት
በኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የተጀመረው ጉዞ ስኬታማ ሆኖ የተተለሙ ታላላቅ ሀገራዊ ግቦች እውን...
ኢራን ግጭት ለማርገብ ያስችላሉ ያለቻቸውን ቅድመ ኹኔታዎች አስቀመጠች።
ባሕር ዳር: ሰኔ 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአሜሪካ እና በኢራን መካከል የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ እና የቀጣናውን ግጭቶች ለማስቆም የሚያስችል አዲስ የሰላም ስምምነት ማዕቀፍ መዘጋጀቱን የኢራን መገናኛ ብዙኀን ዘግበዋል።
የሁለቱ ሀገራት ተደራዳሪዎች በተለያዩ ግንባሮች ያሉ ጠላትነቶችን ሊያቆም...








