ሚሊሻ ለክልሉ መረጋጋት እና ሰላም የጀርባ አጥንት ኾኖ አገልግሏል።

ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 27/2018 (አሚኮ) የሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምስረታ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ በተለያዩ ወታደራዊ ትርዒቶች እና ዝግጅቶችን ተከብሯል። በበዓሉ ላይ የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች፣ የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት ጄኔራል መኮንኖች፣ የሚሊሻ ኮሚሽን መሪዎች እና...

አባቶች ለነጻነት ወደቁ፤ እኛ ለታላቅነት እንቆማለን።

ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት የአርበኞችን የድል በዓል ምክንያት በማድረግ መግለጫ አውጥቷል። በመግለጫውም ሚያዝያ 27 ለእኛ የታሪክ ማኅደር ተገልጦ የሚነበብበት የትላንት ትዝታ ብቻ አይደለም፤ የአርበኞች አባቶቻችንን እና እናቶቻችንን የድል መንፈስ እንደ...

“ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት ለሰው ልጅ ነጻነት እና ፍትሕ ጠበቃነቱን አሳይቷል” ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት" ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር" በሚል መሪ መልዕክት የዓደባባይ ላይ የምርጫ ቅስቀሳውን አባላቱ እና ደጋፊዎቹ በተገኙበት አካሂዷል። በብልጽግና ፓርቲ የባሕር ዳር...

“ጀግንነት ከሁሉም በፊት ሀገርን ማስቀደም ነው” ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ

አዲስ አበባ: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 85ኛው የአርበኞች ቀን በአዲስ አበባ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። ዕለቱን አስመልክተው መልዕክት ያስተላለፉት የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ “ዛሬ የምናከብረው አባቶቻችን እና እናቶቻችን በፋሺስት ጣሊያን መርዛማ ጋዝ እየተለበለቡ ሕይወታቸውን ሰውተው...

“ዛሬ የምንተነፍሰው የነጻነት አየር የእነዚያ ታላላቅ ባለታሪኮች የጽናት ውጤት ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ለ85ኛው የዐርበኞች የድል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ለዘመናት ታፍራ እና ተከብራ የኖረች፣ ሊወርሯት የሞከሩትን...