ሞት እና እገታ ያብቃ በአዲሱ ዓመት

ሰላምን ስጡን - ወጣቶች ወጣትነት የሕይወት ዘመን ስንቅ የሚያዝበት፤ የለውጥ መሠረት የሚገነባበት፤ ጉልበት ሳይደክም ሃብት ለመያዝ፤ ዓላማን ለማሳካት፤ ስኬትን ለመጎናጸፍ ትግል የሚደረግበት የሕይወት ወሳኝ ጊዜ ነው። የአዲስ ዓመት ዋዜማ ደግሞ ለወጣቶች ልዩ ያደርገዋል። ወጣትነታችውን...

በምርታማነት ማንሠራራት፤ የአማራ ክልል አዲስ የግብርና ጉዞ!

የ25 ዓመት አሻጋሪ እና ዘላቂ የልማት ዕቅድ ታቅዶ ወደ ሥራ የተገባበት የመጀመሪያው ዓመት በግብርና ዘርፎች አበረታች ውጤቶች መመዝገባቸውን የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኀላፊ ደረጀ ማንደፍሮ በክልሉ ከተመዘገበው የ7 ነጥብ 9 በመቶ ጥቅል የምርት...

“ሥራችሁን በአግባቡ ሥትሠሩ ሕዝብ ያመሠግናችኋል” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም እና የ2019 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅ መድረክ እያካሄደ ነው። የአማራ ክልል መንገድ፣ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ቢሮ ኀላፊ ጋሻው አወቀ (ዶ.ር) "በ2018 በጀት ዓመት...

“የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፉ በክልሉ ሰላምና ልማት እንዲረጋገጥ የድርሻውን እየተወጣ ነው” አቶ ዓባይ መንግሥቴ

​የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም፣ የተመዘገቡ ስኬቶችና ያጋጠሙ ተግዳሮቶችን የሚገመግም መድረክ እያካሄደ ነው። ​በመድረኩ ተገኝተው የመክፈቻ ንግግርና የሥራ መመሪያ ያስተላለፉት የቢሮው ኀላፊ ዓባይ መንግሥቴ፤ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን መረጃ ለሕዝብ ከማድረስ...

ከውኃ ሥር የሚበቅለው ነጭ ወርቅ

በዓለም ላይ ተወዳጅ፤ ተፈላጊ እና የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ወሳኝነት አለው። ሕንድ፤ ቻይና እና መሰል ሀገራት በስፋት በማምረት ለምግብነት ይጠቀሙበታል። በኢትዮጵያ ልዩ ትኩረት ባይሰጠውም በተለያዩ አካባቢዎች በስፋት የሩዝ ሰብል ይመረታል። በአማራ ክልል የሩዝ ምርት በስፋት ከሚመረትባቸው...