
ደብረታቦር: ግንቦት 25/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር ፋርጣ አንድ ምርጫ ክልል በሚገኙ ምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ ቆጠራ ተጠናቅቆ ጊዜያዊ የምርጫ ውጤት ይፋ ኾኗል።
መራጩ ማኅበረሰብም ውጤት ይፋ በኾነባቸው ምርጫ ጣቢያዎች በመገኘት እየተመለከተ ነው።
ውጤቱ ይፋ የተደረገውም ሕዝብ በግልጽ ሊያይ በሚችልባቸው ቦታዎች መኾኑን አሚኮ ተመልክቷል።
አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ
ዘጋቢ፦ አድኖ ማርቆስ
የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !
https://linktr.ee/Amharamediacorporations
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
