የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ ውጤቶችን እየተመለከቱ ነው።

13

 

ባሕርዳር፡ግንቦት 25/2018 ዓ.ም(አሚኮ) አሚኮ በባሕርዳር ከተማ ባካሄደው ምልከታ በየምርጫ ጣቢያዎች ጊዜያዊ የድምጽ ውጤቶች ተለጥፈው ነዋሪዎች እየተመለከቱ ነው።

ውጤቶቹ ለማኅበረሰቡ በግልጽ በሚታዩ ቦታዎች ነው የተለጠፉት።

#አሚኮ_ዜና #7ኛው_ምርጫ_ውጤት #አማራ_ክልል #ኢትዮጵያ

ዘጋቢ፦ ሮዛ የሻነህ

የአሚኮ ዲጂታል ቤተሰብ ይሁኑ !

https://linktr.ee/Amharamediacorporations

ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !

Previous articleጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከእንጦጦ እስከ ቀጨኔ መድኃኔዓለም ያለውን የመልሶ ማልማት እና የወንዝ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ሥራ አስጀመሩ።
Next articleከምርጫ ማግሥት ለሀገር ሰላም እና ልማት መሥራት ይገባል።