🗳️በምርጫ ወቅት የማኅበረሰቡን የመረጃ አጠቃቀም ንቃተ-ሕሌና ማሳደግ ይገባል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በነፃነት ድምፃቸውን የሚሰጡበት ሂደት ቢኾንም በምርጫ ወቅት ከሀሰተኛ መረጃዎች መጠበቅ ያስፈልጋል።
በእንጅባራ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና ሥነ ተግባቦት ትምህርት ክፍል መምህር አበራ የኔወርቅ (ዶ.ር) ጊዜው የቴክኖሎጂ ማደግን ተከትሎ...
የመረጃ ሉዓላዊነት 🇪🇹 ኢትዮጵያ በራሷ መረጃ ላይ ተመስርታ እንድትወስን አስችሏታል።
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ''የመረጃ ሉዓላዊነት ለፖሊሲ ነፃነት'' በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀው ሀገራዊ ጉባኤ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።
ኢትዮጵያ የልማት ትልሞቿን እንዲሁም ስኬቶቿን በመረጃ...
“ሕዝብ የፈለገውን ተወካይ እንዲመርጥ ምቹ ሁኔታ አለ” ጥላሁን ደጀኔ
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለማካሄድ በአማራ ክልል ሰፊ ሥራ እየተከናወነ ይገኛል፡፡
የፖለቲካ ፓቲዎችም ሕዝብ ውክልናውን በነጻ ፈቃድ ይሰጣቸው ዘንድ በማኅበራዊ ሚዲያ፣ በአዳራሽ ስብሰባ እና በዓደባባይ ሰልፍ ሀሳባቸውን እየሸጡ ይገኛሉ።
በደቡብ ጎንደር...
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አዲስ የሚገነባውን የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎት መስጫ ፕሮጀክት የዲዛይን...
ባሕር ዳር: ግንቦት 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በባሕር ዳር ከተማ የሚያስገነባው ሁሉን አካታች የዳኝነት እና የፍትሕ አገልግሎት ፕሮጀክቱን የዲዛይን ግምገማ አካሂዷል።
ፕሮጀክቱ የዳኝነት አገልግሎትን ተደራሽ ለማድረግ እና በላቀ ሁኔታ ለመስጠት እንዲሁም...








