“ብልጽግና ፓርቲ በፈተናዎች ሳይበገር ታሪክ እየሠራ ይቀጥላል” አቶ ሲሳይ ዳምጤ
ደብረ ታቦር: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን የፋርጣ ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ለአርሶ አደሮች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የአማራ ክልል መሬት ቢሮ ኅላፊ ሲሳይ ዳምጤ ብልጽግና ፓርቲ በመልካም አሥተዳደር እና...
“የመስኖ ልማትን በማስፋት የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ ነው” አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን ቃሉ ወረዳ ዲርማ ወንዝ የመስኖ ፕሮጀክት ግንባታን መርቀዋል።
የልማቱ ተጠቃሚ አርሶ አደሮች የመስኖ ቦይ ግንባታው የአፈር መሸርሸርን በማስቀረት በመስኖ ልማት የኢኮኖሚ...
የሚሊሻው ኀይል ዘላቂ ሰላምን እያረጋገጠ ነው።
ሁመራ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሚሊሻ 30ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በተለያዩ አካባቢዎች እየተከበረ ነው።
በዓሉ በዞኑ ዋና ከተማ ሰቲት ሁመራ ከተማ አሥተዳደርም የክልሉ እና የዞኑ ከፍተኛ...
የከተሞች ገጽታ እና ውበት በፍጥነት እየተቀየረ ነው።
ደብረብርሃን: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ብርሃን ከተማ የተሠሩ የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶችን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
በምክትል ርእሰ መሥተዳደር ማዕረግ የከተማ ዘርፍ አስተባባሪ አሕመዲን መሐመድ (ዶ.ር) የከተሞች ገጽታ እና ውበት ካለፈው ጊዜ በበለጠ በፍጥነት...
“ብልጽግና ፓርቲ በኹሉም ዘርፍ ስኬታማ ሥራዎችን እየሠራ ይገኛል” ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር)
ደሴ: ግንቦት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን መቅደላ ወረዳ የብልጽግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ እና የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል።
የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የፖለቲካ እና አቅም ግንባታ ዘርፍ ኀላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ (ዶ.ር) ኢትዮጵያ...








