ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ የሚገኙ ዜጎቿን ለመጠበቅ ልዑክ ልትልክ ነው።

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በደቡብ አፍሪካ ከተነሳውን "መጤ ጠል" የዜጎች ጥቃት የራሷን ዜጎች ለመጠበቅ በደቡብ አፍሪካ ኤምባሲዋ በኩል ስታደርግ ከነበረው እንቅስቃሴ በተጨማሪ በኢትዮጵያ የሚገኘውን የሀገሪቱን አምባሳደር ጠርታ ማነጋገሯን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር...

“ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በኢኮኖሚ እና ቀጣናዊ ደኅንነት ዙሪያ ስምምነት አድርጋለች” የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ.ር) ከአሜሪካ አቻቸው ማርክ ሩቢዮ ጋር መምከራቸውን አንስተዋል። ኢትዮጵያ ከአሜሪካ ጋር በዋሽንግተን መዋቅራዊ ስምምነት...

“የሀገርን ሰላም እና አንድነት ለማስጠበቅ ሁሉም ሊተጋ ይገባል” የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ

አዲስ አበባ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ሀገር አቀፍ የአደባባይ የምልጃ እና የጸሎት መርሐ ግብር ግንቦት 16/2018 ዓ.ም ሊያካሂድ መኾኑን ገልጿል። ይህንን ሁነት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጉባዔው ዋና ፀሐፊ ሊቀ...

“ለሕዝብ ሲባል ከመንግሥት የቀረበልንን የሰላም መንገድ ምርጫችን አድርገናል” የቀድሞ ታጣቂዎች

ደሴ: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በክልሉ የትጥቅ ትግልን በመተው የመንግሥትን የሰላም ጥሪ የተቀበሉ የቀድሞ ታጣቂዎች በኮምቦልቻ የሥልጠና ማዕከል አቀባበል ተደርጎላቸዋል። የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አማካሪ ኮሎኔል ባምላኩ ዓባይ በተለያዩ አካባቢዎች በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች...

“በድምፅ መምረጥ እና ሰላምን ማጽናት ለነገ የማይተው ኅላፊነቶች ናቸው” አቶ አሰፋ ጥላሁን

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምርጫ ዜጎች በዴሞክራሲያዊ መንገድ ሀገሬን ይመራልኛል ብለው የሚያምኑትን ፓርቲ ሥልጣን ላይ እንዲወጣ የሚያደርጉበት ሕጋዊ መንገድ ነው። ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት መከናወናቸውን የሰሜን ጎጃም ዞን አስታውቋል።...