ምርጫን ማካሄድ ሰላምን እና ልማትን ማጽናት ነው።

  ፍኖተ ሰላም: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የወንበርማ ወረዳ እና የሽንዲ ከተማ ነዋሪዎች በጋራ በመኾን ለሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ብልጽግናን የሚደግፍ ሕዝባዊ ሰልፍ እና የምርጫ ቅስቀሳ አካሂደዋል። የወንበርማ ወረዳ ምክትል አሥተዳዳሪ አብዩ ጌቴው ብልጽግና ፓርቲ በርካታ ለውጦችን...

“ብልጽግና ፓርቲ የወጣቶችን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት እየሠራ ነው” ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደቡብ ወሎ ዞን መካነ ሰላም ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አድርገዋል። የመካነ ሰላም ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ ፍቅርተ ካሳው ብልጽግና ፓርቲ ባለፉት ዓመታት በርካታ ተግባራትን በስኬት...

“ለቀጣዩ ትውልድ የምትበጅ ጠንካራ ሀገር ለመፍጠር በቁርጠኝነት እየተሠራ ነው” አሕመዲን ሙሐመድ (ዶ.ር)

  ደብረብርሃን: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ አሥተዳደር "ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገርነት ማሻገር" በሚል መሪ መልዕክት የፓርቲው ከፍተኛ መሪዎች እና የአካባቢው ማኅበረሰብ በተገኙበት የብልጽግና ፓርቲ የምረጡኝ ቅስቀሳ ተካሂዷል። በቅስቀሳው ላይ የተገኙት በምክትል...

ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስጀመሩ።

  ባሕር ዳር፡ ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የጎንደር የተቀናጀ የግብርና ምርቶች ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪ ፓርክ ግንባታን አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል፤ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ...

“ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በስኬት እንዲጠናቀቅ በትጋት እየሠራን ነው” የሰቆጣ ከተማ የሚሊሻ አባላት

  ሰቆጣ: ግንቦት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 30ኛ ዓመት የሚሊሻ የምሥረታ በዓል በሰቆጣ ከተማ በተለያዩ ኹነቶች ተከብሯል። ባለፉት 30 ዓመታት ለሀገር ሰላም መጽናት የተከፈለው መስዋዕትነት ታሪክ የማይረሳው ትልቅ ጀብድ እንደነበር ያነሱት የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሰላም እና...