‎ መስከረም – የተፈጥሮ መታደስ ወር

‎ ‎"መስከረም ሲጠባ አደይ ሲፈነዳ ‎እንኳን ሰው ዘመዱን ይጠቃል ባዕዳ... የሚለው ስንኝ፣ የዘመናት የኢትዮጵያዊነት መገለጫ የኾነውን ማኅበራዊ ትስስር የሚያሳይ እውነታ ነው። አዲስ ዓመት ሲተካ ከተፈጥሮ መታደስ ባሻገር የሰዎች ግንኙነት የሚታደስበት፣ የሩቅ ዘመዶች የሚቀራረቡበት እና የትውስታ ድልድዮች...

ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል ሀገር በመኾኗ ምን ተጠቀመች ?

  ኢትዮጵያ በታሪኳ ረጅም እና ጠንካራ የዲፕሎማሲ መሠረት ያላት፣ ለአህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ተቋማት ምስረታ ግንባር ቀደም ሚና የተጫወተች የነጻነት እና የዲፕሎማሲ ማዕከል ናት። አሁንም ሀገሪቱ ብሔራዊ ጥቅሟን፣ የሕዝቧን የብልጽግና ጉዞ እና ቀጣይነት ያለው እድገቷን ለማረጋገጥ ከምሥራቅ...

‎አዲስ ዓመትን በአደይ አበባ፤ አፈሙዝን በሰላም ካባ መቀበል።

‎ ‎የሰላም ይሁንልን የሰላም ይሁንልን፤ አዲሱ ዓመት አዲሱ ዘመን። በማለት በመልካም ሞኞት ዓመቱን ይጀምራሉ የኢትዮጵያ ሕዝቦች። ‎ ‎የክረምቱ ዝናብ ኀያል ኾኖ፤ ወንዞች ሞልተው፤ ዘመድ አዝማድ መገናኘት አቁሞ ለወራት በመራራቁ ምክንያት ማኅበረሰቡ ክረምት አልፎ አዲስ ዓመት ሲመጣ "የጨለማው...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር ተወያዩ።

  ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በሕንድ ይፋዊ የሥራ ጉብኝቴ ከጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጋር በመገናኘት፣ የኢትዮጵያ-ሕንድ አጋርነትን ይበልጥ ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ሃሳብ ተለዋውጠናል ብለዋል። ‎ ‎ውይይታችን የመከላከያ ትብብርን ማሳደግ፣ የቴክኖሎጂ ሽግግር፣ የአቅም...

🌻”በበዓል ወቅት ሳይቀር በቁርጠኝነት መሥራታችሁ ለስኬት ያበቃችኋል” ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ

  የአማራ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ ፋንቱ ተስፋዬ አዲስ ዓመትን በማስመልከት በምክር ቤቱ ግቢ በእድሳት ሥራ ላይ ለሚገኙ ሠራተኞች ማዕድ አጋርተዋል። ዋና አፈ ጉባኤዋ በዚህ ወቅት እንዳሉት በበዓል ወቅት በሥራ ላይ መገኘታችሁ የሚያኮራ ነው።...