ሕገ ወጥ የአፈር ማዳበሪያ ዝውውርን ለመከላከል በቅንጅት እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ምርታማነትን ለማሳደግ የግብዓት አቅርቦትን በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለአርሶ አደሮች ማድረስ ወሳኝ ነው። የአማራ ክልል ግብርና ቢሮም የማዳበሪያ አቅርቦት በወቅቱ እና በፍትሐዊነት ለማሰራጨት ጥረት ሲያደርግ መቆየቱን አስታውቋል።
ይሁን እንጂ...
“የአዲስ አበባ ከተማ የአካባቢ ጥበቃ ሥራ ለሌሎች ዓለማቀፍ ከተሞችም አስተማሪ ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 8ኛው ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር "ተስፋን እንትከል" በሚል መሪ ሀሳብ በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር ተጀምሯል።
በከተማዋ በዘንድሮ ዓመት 6 ሚሊዮን ችግኝ እንደሚተከል የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል።
ባለፉት...
በአማራ ክልል የሌማት ትሩፋት የወጣቶችን ሕይዎት እየቀየረ ነው።
ባሕር ዳር: ሰኔ 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣት መሐመድኑር ይማም በስደት በአረብ ሀገር ለረጅም ጊዜ ቆይቷል። አኹን ላይ በከሚሴ ከተማ በዶሮ እርባታ ሥራ ተሰማርቶ ይገኛል።
ወጣቱ ሠርቶ መለወጥን በመምረጥ በጀመረው ሥራ በቀን ከ2 ሺህ 200 በላይ...
የ403ኛ ኮር በአስቸጋሪ ወቅትም ፈተናን ተቋቁሞ በጽናት በማለፍ አርዓያነት ያለው ተግባር መፈጸም የቻለ ሠራዊት...
ጎንደር፡ ሰኔ 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር መከላከያ ሠራዊት 403ኛ ኮር በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከሕዝብ ጋር በአንድነት ላስመዘገበው አንፀባራቂ የጀግንነት ተጋድሎ መታሰቢያ በሰሜን ጎንደር ዞን ዳባት ከተማ በፓናል ውይይት እና በልዩ ልዩ መርሐ ግብሮች ዕለቱን...








