ለሰላም ሰፊ እድል የሰጠች ፤ ለቀጣናው ዋስትና የሚሆን ግዙፍ ኀይልን የገነባች!
ረጅም ታሪክ፣ ጠንካራ ሕዝብ እና ትልቅ የውጭ ግንኙነት ልምድ ያላት፤ የነፃነት ተምሣሌት የኾነች፤ በታሪኳም ኾነ በአሁኑ ወቅት ለውይይት፣ ለዲፕሎማሲ እና ለአብሮ ማደግ ቅድሚያ የምትሰጥ፤ ሰላም ወዳድ የኾነች፤ በጂኦፖለቲካዊ ስትራቴጂክ ሥፍራ ላይ የምትገኝ፤ በቀጣናው ዘላቂ...
ሕጻናት በዕውቀት እና በአስተሳሰብ የበሰሉ እንዲኾኑ መሥራት ይጠበቃል።
ጎንደር : ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ተረካቢ ሕጻናት ደኅንነትን መጠበቅ እንደሚገባ የአማራ ክልል ሴቶች፣ ወጣቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ አስታውቋል።
የአፍሪካ ሕጻናት ቀን "የተጠበቁ ሕጻናት ለበለጸገ ትውልድ" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ተከብሯል።
በመርሐ ግብሩ...
የጀጎል ዓለም ቅርስ የኮሪደር ልማት ሥራዎች “የወል ትርክት እሳቤዎች” ማሳያ ናቸው – ርእሰ መስተዳድር...
የጀጎል ዓለም ቅርስ የኮሪደር ልማት ሥራዎች “የወል ትርክት እሳቤዎች” የተግባር ማሳያ መሆናቸውን ርእሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገልጸዋል።
ርእሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ የአራተኛው ዙር የጀጎል ኮሪደር ልማት ሥራዎችን መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል።
ርእሰ መስተዳድሩ በወቅቱ እንዳሉት በክልሉ...
በግዕዝ ቋንቋ በሜዳሊያ የተመረቀው የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ አካል ጉዳተኛ ተመራቂ።
ባሕር ዳር: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስተማራቸውን 6 ሺህ 492 ተማሪዎች አስመርቋል። በዕለቱ ከፍተኛ ነጥብ ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የሜዳሊያ እና የዋንጫ ሽልማት ተበርክቷል።
ከሜዳሊያ ተመራቂዎች መካከል የእይታ አካል ጉዳተኛው የማነብርሃን...
”ሀገርን እና ወገንን በታማኝነት እና በሥነ ምግባር አገልግሉ” የሺእመቤት ደምሴ (ዶ.ር)
ደብረ ማርቆስ: ሰኔ 20/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሦስተኛ ዲግሪ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ያሠለጠናቸውን 2 ሺህ 45 ተማሪዎች ዛሬ አስመርቋል።
ከተመራቂ ተማሪዎች መካከል 618ቱ ሴቶች ናቸው፡፡
የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ሳይህ ካሳው...








