በደረሰኝ አቆራረጥ እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገው የታክስ አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የአስረጅ...

  አዲስ አበባ: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት የፕላን በጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አዲስ እየተሻሻለ በሚገኘው የታክስ አሥተዳደር ረቂቅ አዋጅ ላይ የአስረጅ መድረክ አካሂዷል። በአስረጅ መድረኩ ላይ ማብራሪያ የሰጡት የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ...

“የአራጣ ብድር በማኅበረሰብ እና በሀገር ላይ ከፍተኛ ጉዳት የሚያስከትል አደገኛ ወንጀል ነው።” አቶ ብርሃኑ...

  ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ በአራጣ ብድር ወንጀል መከላከል ዙሪያ ከሚመለከታቸው አጋር እና ባለድርሻ አካላት ጋር መክሯል። የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም የአራጣ ብድር በማኅበረሰብ እና በሀገር ላይ...

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ እና ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የ80 ሚሊየን የአሜሪካን ዶላር የረጅም ጊዜ የብድር ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ጀማል አህመድና የዓለም አቀፉ የፋይናንስ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።

  ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለሕንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው ናሬንድራ ሞዲ በሕንድ ታሪክ ለረጅም ጊዜ ያገለገሉ ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆን ታሪካዊ...

በአማራ ክልል የጎርፍ አደጋን ለመከላከል 157 ሚሊዮን ብር በጀት ተመድቧል።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በየዓመቱ የክረምት ወቅትን ተከትሎ ቀላል የማይባሉ ዞኖች፣ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች በጎርፍ የመጠቃት ችግር ሲገጥማቸው ይስተዋላል። በየዓመቱ የችግሩ ሰለባ ከኾኑ የክልሉ አካባቢዎች መካከል ደግሞ በደቡብ ጎንደር ዞን ሥር...