ታዳሽ ኃይል በአርሶ አደሩ ቤት
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ከ95 በመቶ በላይ የሚኾነው የኤሌክትሪክ ኃይሏን ከውኃ፣ ከፀሐይ፣ ከነፋስ እና መሰል አማራጮች ነው የምታመነጨው።ይህም በተለይ ለገጠሩ ማኅበረሰብ በትናንሽ የኀይል ማመንጫዎች የኤሌክትሪክ ኀይልን ለማዳረስ ምቹ ሁኔታን ፈጥሯል።
🕯️ የገጠሩ...
የበቆሎ መስኖ ሥራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ ይገኛል” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የበቆሎ መስኖ ሥራዎችን አስመልክተው የሚከተለውን መልእክት አስተላልፈዋል። 👇
እንደ ሀገር ትኩረት ሰጥተን እየሰራንባቸው ከሚገኙት ምርቶች አንዱ የሆነው የበቆሎ መስኖ ስራችን ከፍ ባለ ስኬት ላይ...
ዜጎች በቀሪ ቀናት ካርድ በማውጣት የመራጭነት መብታቸውን መጠቀም አለባቸው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ጎንደር ዞን አሥተዳደር በ2018 ዓ.ም የሚካሄደውን 7ኛውን ሀገራዊ ምርጫ የምዝገባ ሂደትን በተመለከተ ግምገማዊ መድረክ አካሂዷል።
በሂደቱም መልካም አፈጻጸሞችንና በቀጣይ መስተካከል ያለባቸውን ውስንነቶች ለይቶ በቀጣይ አራት ቀናት በንቅናቄ ወደሥራ...
መቃወምም ኾነ መደገፍ የሚቻለው በምርጫ ካርድ ነው።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ በቀጣይ ግንቦት ወር እንደሚካሄድ የምርጫ ቦርድ መግለጹ ይታወሳል።
የሲቪክ ማኅበራት የሕዝብ ተሳትፎን በማረጋገጥ የምርጫ ሂደቱ ፍትሐዊ እና ታማኝ እንዲኾን ከፍተኛ አስተዋጽኦ አላቸው።
የአማራ ሴቶች ማኅበር ዋና ዳይሬክተር...
ሚዲያው የሰላም እንጂ የሁከት ምንጭ መኾን የለበትም።
አዲስ አበባ: ሚያዚያ 10/2018 (አሚኮ) "የሃይማኖት ተቋማት የመገናኛ ብዙኀን ለሰላም እና አብሮነት" በሚል መሪ መልክት የውይይት መድርክ ተካሂዷል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ባዘጋጀው የውይይት መድረክ ላይ የተገኙት የባለሥልጣኑ ዋና ዳይሬክተር ሃይማኖት ዘለቀ ፤ የሃይማኖት ተቋማት...








