ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ አውሮፕላን ማረፊያን መረቁ።

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የደብረ ማርቆስ ንጉሥ ተክለሃይማኖት አውሮፕላን ማረፊያን መርቀው ሥራ አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ በተጨማሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ...

“ኢትዮጵያ እየመከረች ነው” የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ተካሄደ።

  የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን ባዘጋጀው የ5 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫው በርካታ የማኅበረሰብ ክፍሎች ተሳታፊ በኾኑበት ነው በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከሐምሌ 8/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለሚያካሄደው ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ ግንዛቤ መፍጠር...

የዋግ ኽምራን የመብራት መቆራረጥ ለመቅረፍ የኮንክሪት ምሰሶዎች ሊሠሩ ነው።

  በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር በ2018 በጀት ዓመት ለመሠራት ታቅደው ግን ተቋርጠው የነበሩ የሦስት ገጠር ከተሞች የመብራት ዝርጋታ ፕሮጀክቶችን መልሶ ለመገንባት በ15 ቀናት ውስጥ የኤሌክትሪክ ምሰሶ የማጓጓዝ ሥራ እንደሚጀመር የሀገር አቀፍ የኤሌክትሪክ አቅርቦት ፕሮግራም የአማራ ክልል...

ከታሪካዊ ጠላቶች እስከ ውስጣዊ ባንዳዎች፤ የጽምዶ ሴራ እና የኢትዮጵያ ዝግጁነት

  ኢትዮጵያ በየዘመናት በተለያዩ ኃይሎች ተፈትናለች። ውስጣዊ እና ውጫዊ ኃይሎች በሉዓላዊነቷ ላይ አያሌ ሙከራዎችን አድርገዋል። በተለያየ ወቅት ጥምረት እየፈጠሩ ከውስጥ ወግተዋታል፤ ለውጭ ታሪካዊ ጠላቶችም አሳልፈው ሰጥተዋታል። ኢትዮጵያ ተጽዕኖዎችን እየተቋቋመች፤ ፈተናዎችን በአሸናፊነት እየተወጣች፤ ጠላቶቿን ድል እያደረገች ለዛሬው...

“የደብረ ማርቆስ ከተማ የሰላም ችግሩን ቀልብሳ ልማት ላይ ትገኛለች”

  ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። የደብረ ማርቆስ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ተሾመ ዋለ በከተማዋ በርካታ የልማት ሥራዎች እየተሠሩ መኾናቸውን ገልጸዋል። ነገ የሚመረቀውን...