የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ያበለፀገውን የተቀናጀ የሚዲያ ሪጉላቶሪ እና አሥተዳደር ሥረዓት አስመረቀ።
አዲስ አበባ፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኅን ባለሥልጣን ከአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ጋር በመተባበር ያበለፀገውን የተቀናጀ የሚዲያ ሪጉላቶሪ እና አሥተዳደር ሥርዓት አስመርቋል።
ኢትዮጵያን ወደ ሚመጥናት የዕድገት ከፍታ ለማድረስ በሚደረገው ጉዞ መገናኛ ብዙኀን የድህረ ዕውነት ዘመን የሚጠይቀውን...
ባሕር ዳር ከተማ በለውጥ ውስጥ ትገኛለች።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር የዘጠኝ ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ገምግሟል።
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ምክትል ከንቲባ አስሜ ብርሌ ባለፉት ዘጠኝ ወራት በመሠረተ ልማት ግንባታ፣ በኢንቨስትመንት፣ በሥራ ዕድል ፈጠራ፣ በቱሪዝም እና...
የሠራተኞችን መብት እና ደኅንነት ለማስጠበቅ እየተሠራ ነው።
ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ የሠራተኞችን ክብር እና መብት በመጠበቅ በዓለም አቀፍ ስምምነቶች መሠረት ለተሻለ የአሠሪ እና ሠራተኛ ግንኙነት እየሠራች ትገኛለች።
በኢትዮጰያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌደሬሽን የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አጉማስ ዳኛው ተቋሙ ከተቋቋመ...
መሬት አጥረው በሚያስቀምጡ እና ሼድን ለሌላ ዓላማ በሚጠቀሙ አካላት ላይ ሕጋዊ እርምጃ ይወሰዳል።
ደብረ ብርሃን: ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ ''የኢትዮጵያ ታምርት'' የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል።
በውይይቱ የተሳተፉ ባለሃብቶች አሁን ያለው የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት የሚበረታታ ነው ብለዋል።
በቀጣይ ኢንቨስትመንቱን ይበልጥ ለማሳደግ የደረቅ...
አባት አሠልጣኝ ልጅ ሠልጣኝ ኾነው የተገናኙበት ወታደራዊ ማሠልጠኛ
ባሕርዳር፡ ሚያዝያ 23/2018ዐዓ.ም (አሚኮ) ታሪክ ራሱን ይደግማል እንዲሉ በኢትዮጵያ ምድር በጀግንነት እና በሀገር ፍቅር ጽናት ታሪክ ራሱን ሲደግም አይተናል። በብር ሸለቆ መሠረታዊ ውትድርና ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የሀገር አደራ በትውልድ ቅብብሎሽ በክብር የተላለፈበትን ታሪካዊ ክስተት...








